የፍትሕ ዋና አዘጋጅ ክስ ተቋረጠ የፌደራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ሦስት ክሶች ምክንያት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ዋስትና ተከልክሎ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ የተደረገው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ክሱ እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡ ክሱ እንዲቋረጥ ያዘዘው ከሳሹ የፌደራል ዓቃቤ ሕግ ሲሆን፣ ለክሱ መቋረጥ በምክንያትነት ያቀረበው ተጨማሪ ምርመራ አደርጋለሁ በማለቱ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዓቃቤ ሕግ […]

What next for Addis after Meles Zenawi? Interview with Birtukan Mideksa on PM Meles Death, VOA

Detention of editor signals of continuation of crackdownThe detention yesterday of the editor of one of Ethiopia’s last independent publications is a worrying signal that the government intends to carry on targeting dissent, Amnesty International said.  (read more)

የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ታሰረ (ሪፖርተር ) ሐምሌ 13 ቀን 2004 ዓ.ም. በገበያ ላይ እንዳይውልና እንዳይሠራጭ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደው፣ እስካሁንም ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ ሕትመቱ የተቋረጠው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ታሰረ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን እንዲታሰር ትዕዛዝ የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ሲሆን፣ ምክንያቱ ደግሞ ዋና አዘጋጁ በፍትሕ ጋዜጣ […]

  የነገው የፓርላማው ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተላለፈ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝን የጠቅላይ ሚንስትርነት ሹመት ለማጽደቅ አስቸኳይ የጠራውን ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፉን በኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በኩል አስታውቋል። Clinton, Ki-moon, Susan Rice Send Condole With Ethiopia Over PM’s Death ፓርላማው ነገ ይሰበሰባል -ኃ/ማርያም ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሐሙስ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ […]

Supporters mourn PM’s death የአቶ መለስ ደጋፊዎች ሐዘናቸውን እየገለጹ ነው watch Live መከላከያ ለመንግሥቱና ህግመንግሥቱ መቆሙን ገለጸ (ዘኢትዮጵያ) የመከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በጠቅላይሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ ሠራዊቱ ለህግመንግሥቱና ለመንግሥቱ በጽናት እንደሚቆም አስታውቋል። መከላከያ ባወጣው መግለጫ ሠራዊቱ “እንደ ከዚሁ ቀደሙ ሁሉ አሁንም አገሪቱ ለምትመራበት ሕገ መንግስትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓት […]

  Meles Zenawi dies (aljazeera) Ethiopian PM Meles dies from infection: state television አቶ መለስ ዜናዊ አረፉ አቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለምፍ በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አስታውቋል። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጊዜው ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው እንደሚቆዩም መንግሥት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።                የሚኒስትሮች ምክር ቤት   የኢፌድሪ ጠቅላይሚኒስትር መለስ ዜናዊ ትናንት ማምሻውን በህክምና ሲረዱ በነበሩበት  ሆስፒታል […]

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐቃቤ መንበር ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ (ENA) የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የአርሲ ሃገረ ሰብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐቃቤ መንበር ፓትርያርክ ሆነው እንዲሰሩ መወሰኑ የሲኖዶሱ ዋና ፀሃፊ ገለፁ። የሲኖዶሱ ዋና ፀሐፊና የከፋ፣ ሸካና ቤንች ማጂ ዞን አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የፓትርያርኩን […]

Arsenal prospect Gedion Zelalem moves to London from Washington to begin professional pursuits

Meles Goes Missing; Ethiopian Dictator M.I.A.

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios