ፔንሰልቪኒያ የተባለው ግንቦት 7- ቤተመንግሥት ተገኘ?

(አስተያየት) ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ እየተወራ ባለው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተሳትፏል የተባለው የግንቦት 7 ንቅናቄ በአደባባይ ያንቀላፋውን ፖለቲካ እያነቃነቀው ይመስላል። ንቅናቄው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ላይ አለሁበትም የለሁበትምም ሳይል ሙያ በልብ ነው የሚል ይመስላል። የአራት ኪሎው ኢህአዴግም ሰኞ መፈንቅለ መንግሥት ነው ብሎ ማክሰኞ አፌን በቆረጠው የሚል ሆኖ ተገኝቷል። ሙከራው መንግሥት የመገልበጥ ሳይሆን ግድያና ሽብር የመፍጠር መሆኑንም […]

ብርቱካን -ብቻዋን አንድ ክፍል እንድትታሰር በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ

ዳኛ፡- ታገል ጌታሁንከሣሽ፡- ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣ – ጠ/ተስፋዬ ደረሰተከሣሽ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሱፐር ኢንቴንደንት እቴነሽ መኮንን መዝገቡ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ተከሣሽ በ24/7/2001 ፅፎ ባቀረበው መልስ ላይ ያነሳቸው መቃወሚያዎች ላይ ብይን ለመስጠት ነው፡፡ በዚህም መሠረት ግራ ቀኙ ያቀረቡትን ክርክር መርምረን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 245 መሠረት የሚከተለውን ብይን ፍርድ ቤቱ ሰጥቷል፡፡ ብይን1/ ክሱከሣሽ በጠበቃቸው አቶ ተስፋዬ ደረሰ በኩል […]

ፍሬ ነገር

በሠፈራው መርሃ ግብር – ጎንደር ትግራይ ሄዶ ቢሠፍር ምን አለበት? በሰሜን ጎንደር በዘንድሮ የሠፈራ መርሀ ግብር ከ50ሺህ በላይ አባዎራዎችና ቤተሰቦቻቸውን ተቀብሎ የማስፋር እንቅስቃሴ መጀመሩን የዞኑ ምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ማስታወቁን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትም ሆነ እሱን ጠቅሶ የጻፈው ሪፖርተር ጋዜጣ አስታውቋል። የዓለም ኢኮኖሚ እንኳ በወደቀ ጊዜ እየተፋፋመ ባለው የኢትዮጵያ ልማት ተቋዳሽ ያልሆኑት የጎንደር […]

ተከሳሹ የእነ ወ/ሮ አዜብ ጠንቋይ እያነጋገረ ነውየጠንቋዩ ሾፌር ጎይቶም መሀሪ ምርመራ ላይ እንዳለ ሞተ ተባለ ሰሞኑን ታዋቂ አርቲስቶች፣ አትሌቶች፣ ሚሊየነሮች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ( እነ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ ጄኔራል ሳሞራ የኑስና አቶ ተፈራ ዋልዋን) ጨምሮ የኢህአዴግ መከላከያ ሠራዊት አባላት እየተገኙ ያመልኩታል የተባለው ጠንቋይ በቁጥጥር ውሏል።፣ታምራት ገለታ (አባባ ተአምራት) የሚባለው ፣ በግድያና በማጭበርበር ወንጀል ተከሶ ፍርድ […]

ይልቅ ወሬ ልንግረህ!ሩፋኤል ውበቱወይ ቤተመንግሥቱን ወይ ልመናውን ተውልን!ልመና በህግ እንዲከለከል በፓርላማ ተጠየቀ አንድ የአዲስ አበባ ለማኝ፣ ጓደኛው ከሆነውና አብሮት ተቀምጦ ከሚለምነው የሌላ ክልል ቋንቋ ተናጋሪ ጋር እንደ አቅሚቲ ሁሌም ፖለቲካ ያወራሉ። ዘመኑ ራሱ ባመጣው የጎሳ ጨዋታ ምኑም ውስጥ የሌሉበት የኔቢጤዎች እንኳ ሳይቀሩ አንዳንዴ እኔነኝ የምገዛህ የለም ንጉሥህስ እኔነኝ እየተባባሉ ይቀላለዳሉ። ተካፍሎ መብላቱንና መተሳሰቡን ባያስቀርባቸውም አልፎ […]

የገንዘብ ሚኒስትራችን እድሜ ስንት ነው?

ሰሞኑን መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር በውጭ ምንዛሬ እጥረት የተነሳ መንግሥት ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነው ማለታቸው ተዘግቧል። ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተፈጠረው የዓለም የፋይናንስ ቀውስ ምክንያት የነዳጅ የሸቀጦችና የኮንስትራክሽን እቃዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንም ገልጸዋል። በውጭ ምንዛሪ የሚጠቀሙ ነጋዴዎችም ሆኑ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት በመመካከር፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ጥራት በመጨመርና በብዛት በመላክ፣ የውጭ ምንዛሪ […]

ቅብጠት ወይስ ምን አለበት? የ700 ብር አበባ ለቫለንታይንስ በአዲስ አበባ

አበባ እና ኢትዮጵያ! በኢትዮጵያ በተለይም አዲስ አበባ ኑሮ ተወዷል። ሁሉ ነገር ጨምሯል። ፍቅርም ሳይቀር ጨመረ መሰል የ700 ብር እቅፍ አበባ ይዞ ወደ ፍቅረኞች መሄድ እየተለመደ መሆኑ ተዘግቧል። በተለይ ባለፈው ዓመት የቫለንታይንስ ቀን የአበቦች ዋጋ ሰማይ ነኩና እስከ 700 ብር ድረስ ለመሸጥ በቁ። አባዛኛውን ተራ ህዝብ ያስተናግዳል በሚባለው ገበያ ደግሞ የደከመችና የጠወለገች አንዲት ዘለላ ጽጌሬዳ 10 […]

ከመንጋው ፈቀቅ በል!

ጊዜው አጭር ነው። አምባገነኖች አይሻሻሉም፣ ጠማሞች አይሰተካከሉም። ደናቁርት አይጠበቡም። ስግብግቦች አይጠግቡም፣ ሌቦች አይታቀቡም፣ ፖለቲከኞቻችን አንድ አይሆኑም..ነጻ ወጪዎቹ ጎሰኞች ነጻ ወጥተው አያበቁም! ተገዢም ሆነው ገዢም ሆነው አየናቸው። የበታችነትና የጥላቻ ስሜትን ከደማቸው ውስጥ ለማጠብ የህይወት ዘመናችን አይበቃም። በዚያ ላይ በዚህች አጭር እድሜ በአጭሩ የሚቀጭ ችግር የለንም። ለውጥ ገና ናት። ተወደደም ተጠላም እውነቱ ይህን ይመስላል። ተስፋ ለማድረግ ተስፋ […]

ጎሽ የኔ አንበሳ አንተኮ ፖለቲካ አትወድም!

ዴሞክራትን ያየ በቅንጅት አይጫወትም! In time of war, the truth is so precious it must be attended by a bodyguard of lies.” በፕሬዚዳንት ሬጋን ጊዜ አሜሪካ ሊቢያን ለምን እንደ ደበደበደች ተጠይቀው የሐሰት ምክንያት የሰጡት የወቅቱ የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጅ ሹልትዝ “የአሜሪካን ድብደባ እውነተኛ ምክንያት እያወቁ ለምንድነው ሌላ የቅጥፈት ምክንያት መስጠት ያስፍለገዎት?” ተብለው ተጠየቁ። ጋዜጠኞች ያፋጡጧቸው […]

የጥላቻ ፖለቲካ ብሎ ነገር

በሚያስጠላው የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ የሚል ነገር አልፎ አልፎ መሰማቱ አልቀረም። በተለይ ያስጠሊታው ዘመን ዘመንተኞች ደጋግማችሁ ስታወሩት ይሰማል።አባባላችሁ እውነትነት አለው። ውሸትም ደግሞ ሞልቶታል። የቱ እንደሚበዛ ሚዛን ይዘው ነገር ለሚያደላድሉት እንተውና የማታስወሉትን ነገር እንጨወዋወት። “የጥላቻ ፖለቲካ” ማለታችሁ እውነት ነው አንዳንዴ ይሰራል። ሁሉንም ነገር ግን ሁል ጊዜም እንደዚያው ነው ብሎ መደምደሙ ልክ ካለመሆኑም አልፎ አፋችሁ ላይ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios