ለወ/ሮ አዜብ መስፍን 6 ኩባንያዎች ተጨመሩላቸው

ደጀናና እና ኤፈርት ተዋሃዱበወያኔ ሓርነት ትግራይ ሥር የሚገኘውና 6 ትላልቅ ኩባንያዎችን የሚያስተዳድረው ደጀና የተባለው ግዙፍ የንግድ ኩባንያዎች ጥምረት ኤፈርት ከተባላው ሌላኛው የወያኔ ሓርነት ትግራይ ኩባንያ ጋር ከኤፕሪል 1/2009 ጀምሮ የተዋሃደ መሆኑ ተዘግቧል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ መለስ ውሳኔ የተላለፈው የውህደት ውሳኔ የባለቤታቸው የወ/ሮ አዜብ መስፍንን ሹመት ተከትሎ የመጣ መሆኑም ተነግሯል። ወ/ሮ አዜብ በአቶ ስብሐት ነጋ ምትክ […]

የግንቦት 8 መፈንቅለ መንግሥቱን በግንቦት 7 – የዋሽንግተኑ ስብሰባ

“ግንቦት 7/1997 በኢትዮጵያ በህዝብ ተመርጦ የተቋቋመውን ህዝባዊ መንግሥት ግንቦት 8 በተደረገውና በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በተመራ መፈንቅለ መንግሥት እንዲቀለበስ ተደርጓል” የሚል አገላለጽ የተጠቀሙት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ነበሩ። ዶ/ር ብርሃኑ ይህንን አባባል የተጠቀሙት በትላንትናው እለት በዋሽግንተን ዲሲ ድርጅታቸው ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ባዘጋጀው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ነበር። የስብሰባው ዓላማ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ተሞክሯል […]

Ethiopian opposition stages rare protest

ይነጋል ! በሚል ቋሚ መፈክር በግፍ የታሰረችውን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ በአዲስ አበባ የተደረገውን ሰልፍ በማስመልክት ዘገባዎች እየወጡ ነው። ሰልፈኞች ከያዝዋቸው መፈክሮች ጋር የሚታሳዩ ጥቂት ፎቶግራፎች Ethiopians rally in rare protest-BBC Ethiopian opposition stages rare protest-AFP መብራት ለሶስት ቀን አታብሩ – አዲስ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

መንግሥት በጥላሁን ገሠ ሠ እረፍት መግለጫ አወጣ

ታላቁ የዘመናችን የስነ ጥበብ ሰው አርቲስት ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ዜና እረፍት በማስመልከት መግለጫ ማውጣቱን የመንግሥት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት የሚከተለውን መግለጫ ማውጣቱ ተዘግቧል። የዘመናችን ታላቁ የስነ-ጥበብ ሰው የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ሞት መላውን ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ሀዘን እንዲዋጡ አድርጓል፡፡ አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በቆየ ታላቅ ህዝባዊ አገልግሎቱ የመላውን ኢትዮጵያውያን መንፈስ ሲያድስ የኖረ […]

አስቴርና ጎሳዬ ተስፋዬ ዝግጅት ሊያቀርቡ ነው

መብራት ለሶስት ቀን አታብሩ – አዲስ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

መብራት ለሶስት ቀን አታብሩ – አዲስ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የትንሳዔ በዓል ወቅት ኃይል በኤሌክትሪክ አቅርቦት በኩል ችግር እንዳያጋጥም የኮርፖሬሽኑ የከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች ለሦስት ቀናት ኤሌክትሪክ እንዳይጠቀሙ አሳሰበ። ኮርፖሬሽኑ ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳስገነዘበው ከሚያዝያ ዘጠኝ ማለዳ እስከ ሚያዝያ 12 ቀን 2001 ጠዋት ድረስ ባሉት ቀናት አቅርቦቱ እንዳይስተጓል ከፍተኛ ኃይል […]

Saudis to buy vast tracts of land in EthiopiaWhat comprises your work at the Library of Congress, and what are the best parts of your position there? (read more)የገንዘብ ሚኒስትራችን እድሜ ስንት ነው? 700 ሚሊዮን ብር ተበድረው 70 ሚሊዮን ብቻ ከፈሉየአበባው ጨዋታበኢትዮጵያ ብዙ ከሚወራለት የአበባ ኤክስፖርት በስተጀርባ ትልቅ ኪሳራ መኖሩን ሪፖርተር ጋዜጣ በርእሰ አንቀጹ “እንደዋዛ” […]

ደግሞ እንደገና ተለወጠ! በረከት ስም ቢቀይሩ ያው በረከት ናቸውየኢት. ሬድዮና ቴሊቪዥን ስም መዋቅርና ቦታ እየለወጡ ነው። የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን አንዴ ድርጅት አንዴ ኢንተርፕራይዝ አንዴ መምሪያ እየተባሉ ሲጠሩ ቆይተው አሁን ደግሞ ኮርፖሬሽን ሊባሉ መሆኑ ተነግሯል። አንዴ አቡነ ጴጥሮስ፣ አንዴ ማዘጋጃ ቤት፣ አንዴ ጅማ መንገድ ብስራተ ወንጌል፣ አንዴ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ሲዘዋወሩ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ አንድ ላይ […]

ቴድሮስ አድኻኖም ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ?

አቶ መለስ ዜናዊ የፓርቲው ሊቀመንበር? አቶ መለስ ዜናዊ በሊቀመንበርነት የሚመሩት የወያኔ ሓርነት ትግራይ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት 45 ናቸው። ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም በትጥቅ ትግሉ ጊዜ ጀምሮ በረሃ እያሉ ይተዋወቃሉ። አቶ መለስን ጨምሮ አንዳንዶቹ እንዲያውም ባልና ሚስት እህትና ወንድም ጋብቾች ወይም አብሮ አደጎች ናቸው። በእድሜም በአስተሳሰብም በቁመናም ሳይቀር ከእነሱ ለየት ያሉትና ምናልባትም እነሱ በረሃ በነበሩ […]

ሥራ የለም ታክስ የለም- የበጀት ጉድለት ቀውስ አስቸግሯልቢሆንም ጠላት ደስ አይበለው!

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios