Genocide Watch calls on UN to initiate action against Meles First Lady Makes it to EFFORT’s Helmአዜብ ስብሀትን አሸነፉየስብሀትን ቦታ ተረክበው የኤፈርት ም/ሊቀመንበር ሆኑባንድ ወቅት ህወሓትን “ከሴት ቀሚስ ነጻ ባላወጣ እኔ ስብሐት አይደለሁም” ብለዋል የተባሉት አቦይ ስብሐት ነጋ የሆነላቸው አይመስሉም። ምንክያቱም የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ቀደም ሲል አቶ ስዬ አብርሃ ኋላም […]

ፍሬ ነገር

በሠፈራው መርሃ ግብር – ጎንደር ትግራይ ሄዶ ቢሠፍር ምን አለበት? በሰሜን ጎንደር በዘንድሮ የሠፈራ መርሀ ግብር ከ50ሺህ በላይ አባዎራዎችና ቤተሰቦቻቸውን ተቀብሎ የማስፋር እንቅስቃሴ መጀመሩን የዞኑ ምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ማስታወቁን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትም ሆነ እሱን ጠቅሶ የጻፈው ሪፖርተር ጋዜጣ አስታውቋል። የዓለም ኢኮኖሚ እንኳ በወደቀ ጊዜ እየተፋፋመ ባለው የኢትዮጵያ ልማት ተቋዳሽ ያልሆኑት የጎንደር […]

ተከሳሹ የእነ ወ/ሮ አዜብ ጠንቋይ እያነጋገረ ነውየጠንቋዩ ሾፌር ጎይቶም መሀሪ ምርመራ ላይ እንዳለ ሞተ ተባለ ሰሞኑን ታዋቂ አርቲስቶች፣ አትሌቶች፣ ሚሊየነሮች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ( እነ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ ጄኔራል ሳሞራ የኑስና አቶ ተፈራ ዋልዋን) ጨምሮ የኢህአዴግ መከላከያ ሠራዊት አባላት እየተገኙ ያመልኩታል የተባለው ጠንቋይ በቁጥጥር ውሏል።፣ታምራት ገለታ (አባባ ተአምራት) የሚባለው ፣ በግድያና በማጭበርበር ወንጀል ተከሶ ፍርድ […]

ይልቅ ወሬ ልንግረህ!ሩፋኤል ውበቱወይ ቤተመንግሥቱን ወይ ልመናውን ተውልን!ልመና በህግ እንዲከለከል በፓርላማ ተጠየቀ አንድ የአዲስ አበባ ለማኝ፣ ጓደኛው ከሆነውና አብሮት ተቀምጦ ከሚለምነው የሌላ ክልል ቋንቋ ተናጋሪ ጋር እንደ አቅሚቲ ሁሌም ፖለቲካ ያወራሉ። ዘመኑ ራሱ ባመጣው የጎሳ ጨዋታ ምኑም ውስጥ የሌሉበት የኔቢጤዎች እንኳ ሳይቀሩ አንዳንዴ እኔነኝ የምገዛህ የለም ንጉሥህስ እኔነኝ እየተባባሉ ይቀላለዳሉ። ተካፍሎ መብላቱንና መተሳሰቡን ባያስቀርባቸውም አልፎ […]

ሥራ የለም ታክስ የለም- የበጀት ጉድለት ቀውስ አስቸግሯል

ቢሆንም ጠላት ደስ አይበለው! መንግሥት በዚህ ዓመት የ54 ቢልየን ብር በጀት አውጥቷል። ለዚህ በጀትም 30 ቢልየን የሚሆነውን የማገኘው ከታክስ ከምሰበስበው ገንዘብ ነው ብሎ አቅዷል። ከግማሽ ዓመት በላይ በሆነው ጊዜ ውስጥ እስካሁን የሰበሰበው ግን 12 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። በቀሪው የበጀት ዓመት መዝጊያ ሁለትና ሶስት ወራት ውስጥ ቀሪውን 18 ቢሊዮን ብር ይሰበስባል ማለት የማይመስል መሆኑ ቢገባውም […]

የባለሥልጣናትን ሀብት የሚመዘግብ ህግ እየተረቀቀ ነው

የሀብትና የገንዘብ ጥቅሞች ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ረቂቅ ዓዋጅ ሥራ ላይ ሲውል የጸረ-ሙስናውን ትግል በማገዝ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ መንግሥት ማስቡን እየገለጸ ነው። በዚሁም ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ለመወያየት ሰሞኑን አውደ ጥናት ማዘጋጀቱን ገልጿል። ረቂቅ አዋጁ ጸድቆ ሥራ ላይ የሚውል ከሆነ ተሿሚዎች፣ የሕዝብ ተመራጮች እና ግዴታ የሚጣልባቸው የመንግሥት ሠራተኞች ሀብትና የገንዘብ ጥቅሞች ተመዝግበው የሚያዙ እንደሚሆኑ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። […]

አንድ ሳጥን ኮካኮላ 100 ብር ገባ

ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ በተለይ በናዝሬት አካባቢ 24 ጠርሙሶችን የሚይዘው አንድ የለስላሳ መመጥ ሳጥን 100 ብር መግባቱ ተዘገበ። ባለፈው ወር ቀደም ሲል ከነበረበት 45 ብር ወደ 65 ብር ከፍ ብሎ የነበረ ሲሆን አሁን እየጨመረ መጥቶ እስካለፈው ሐሙስ ማርች 5 ድረስ 100ብር መድረሱን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። በዚህም መሠረት የአንድ ጠርሙስ ኮካኮላ ዋጋ ከአራት […]

ኢትዮጵያ ጄነሬተር መከራየት ጀመረች-

በመላው አገሪቱ የተከሰተውን የ ኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለመቋቋም መንግሥት በ558 ሚሊዮን ብር ኪራይ ከውጪ ያስገባቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጀኔሬተሮች ሥራ ጀመሩ፡፡አንድ የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ኃላፊ ከትናንት በስትያ ለመንግሥት የዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት በአገሪቱ የተፈጠረውን የኃይል አቅርቦት ችግር ለማቃለል በናዝሬትና ደብረዘይት ከተሞች የተተከሉ የዲዚል ጀኔሬተሮች አገልግሎት እየሰጡ ናቸው።ጄኔሬተሮቹ 60 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላቸውና ለሚቀጥሉት […]

ቴዲ አፍሮ እንደገና ይግባኝ ቀረበበት ኢህአዴግ ራሱን አደነቀ- ግምገማ ተቀምጧል ሕወሓት በቴሌኮሙኒከሽንና ፖስታ ድርጅትም ተከበረ IMF cuts government’s GDP forecast by half Ethiopian film “Teza” wins three special prizes in Ouagadougou festival

ቴዲ አፍሮ እንደገና ይግባኝ ቀረበበት

የቴዲ አፍሮ የቅጣት ማቅለያ እንዲሻር ዐቃቤ ህግ ማመልከቱ ተዘገበ። በቴዲ አፍሮ ላይ የተወሰነው የቅጣት ማቅለያ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበትና ቀደም ሲል በከፍተኛ ፍ/ቤቱ የተሰጠውን የቅጣት ማቅለያ እንደገና በመድገም የተወሰነ ውሳኔ በመሆኑ ቅጣቱ ሊቀልለት አይገባም ሲል ዐቃቤ ህጉ ይግባኝ መጠየቁ ተነግሯል። የመንግሥት ጠበቃው ባለፈው ረቡዕ ለሰበር ችሎቱ ባስገባው ማመልከቻ መሰረት ቴዲ አፍሮ የተከራከረው ወይም ይግባኝ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios