Former U.S. Diplomat Lauds Selection of Ethiopia’s New Ruling Party Leader

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ ም/ል ሆነ ተመረጡ የኢህአዴግ ምክር ቤት አርብና  ቅዳሜ  ባደረገው መደበኛ  ሰብሰባው የግንባሩን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ ። ምክር ቤቱ   አቶ  ሀይለማሪያም ደሳለኝን  የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎ  የመረጠ  ሲሆን ፥  አቶ  ደመቀ መኮንንን  ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል ። መግለጫ  ቅዳሜ ከሰዓት  በኋላ  በተደረገው  የአመራር  ምርጫ  አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቀረቡት ሶሰት እጩዎች  […]

IMF Urges Ethiopia to Slow Nile Dam Project to Protect Economy

      ኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትሉን ነገና ከነገ ወዲያ ይመርጣል ኢህአዴግ የግንባሩን ሊቀመንበር ነገና ከነገ ወዲያ በሚያካሂደው ስብሰባ ይሰይማል። ጽህፈቱ ቤቱ እንዳስታወቀው የምክር ቤቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 4 እና 5 ቀን 2005 ዓ.ም ስብሰባውን በማድረግ ፥ አቶ መለስን የሚተካ የግንባሩን ሊቀመንበር እንዲሁም ምክትል ሊቀመንበር የሚሰይም ሲሆን ፥ ሌሎች ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችንም […]

Sheik Mohammed Hussien Alamudi’s Speech at Unity University Graduation: Year 2012

ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ተሰጠ የመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ዛሬ ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን ዘግበዋል። እነሆ ዝርዝሩበአገሪቱ ህገመንግስት መሰረት 34 ኮሎኔሎች በብራጋዴር ጄነራል ማዕረግ ፣ ሶስት ብራጋዴር ጄነራሎች ደግሞ በሜጀር ጄነራል ማዕረግ ተሹመዋል፡፡በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት መሰረት ብራጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት ብርጋዴር ጄነራል ያይኔ ስዩም፣ ብርጋዴር ጄነራል አታክልቲ በርሄ ፣ ብርጋዴርጄነራል […]

Ethiopia Frees Two Swedish Journalists Under Government Amnesty Sept. 10 (Bloomberg)  Two Swedish reporters jailed by Ethiopian authorities last year for supporting terrorism were among more than 1,900 prisoners pardoned today by the government, Justice Minister Berhan Hailu said. The release of the prisoners on the eve of the Ethiopian New Year marks the end of […]

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን በሱዳን 5 ለ 3 ተሸነፈ          ከትንናት በስቲያ ካርቱም ላይ ከሱዳን የተጫወተው  የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን 5 ለ3  ተሸንፏል ። በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት እየተመራ የቆየው የኢትዮጵያ ቡድን ከእረፍት መልስ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ሶስት አቻ ሆኖ ነበር ።ይሁን እንጂ ጨዋታው ሊጠናቀቅ አካባቢ የሱዳን ብሄራዊ […]

በጎ ምክር ለጓዶች – ተስፋዬ ገ/አብ

Azeb Mesfin speech at the funeral of her husband, Meles Zenawi

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios