Ethiopian Satellite Television Service To Begin Direct Transmission To Ethiopia

FOR IMMEDIATE RELEASE
Ethiopian Satellite Television

Date 9th April 2010

Ethiopian Satellite Television Service To Begin Direct Transmission To Ethiopia

The Board of Governors of  Ethiopian Satellite Television (ESAT) is pleased to announce the launch of service to Ethiopia and around the world at the end of April 2010. The governing Board believes that an alternative media access to the full range of ideas, information, and differing perspectives will enable all Ethiopians to gain critical understanding of the complex problems they face and make informed choices.

ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as other entertainment, sports and cultural programming created for and by Ethiopians.

ESAT is committed to the highest standards of broadcast journalism and programming and will strive to provide an outlet of expression to all segments of the diverse Ethiopian community worldwide. ESAT subscribes to the central credo of professional journalists that “public enlightenment is the forerunner of justice and the foundation of democracy.” To that end, ESAT shall be accountable to its viewers and listeners.
ESAT believes that suppression of press freedoms, persecution of journalists, closure of newspapers and magazines and interference in the free flow of information over the air or other electronic means is harmful and counterproductive to the goal of peaceful change and transformation. Through its commitment to fundamental press freedoms, ESAT aims to become an effective mechanism of dialogue, communication and exchange for all Ethiopians.

We urge all Ethiopians and friends of Ethiopia to lend us their moral, professional and financial support as we begin this historic effort.

For more information, please contact the spokesperson of the Board of Governors, Mr Abebe Belew (tel: +1244724439; email abelewd@yahoo.com), or Mr Fasil Yenealem, Managing Editor of ESAT (tel: +31455112993; email:bikoetht@gmail.com)
www.ethsat.com

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት  የተለያዩ፣ የዜና፣ የውይይት፣ ጥናታዊ፣ የመዝናኛ ፣ የስፖርት ፕሮግራሞቹን፣ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ ሌሎች የአለም ክፍሎች በኤፕሪል መጭረሻ ማሰራጨት ይጀምራል።
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት ያቋቋምን አካላት ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ህዝቧ አሁን ለሚገኙበት እጅግ አስቸጋሪ እና ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንዲደርሱ ከአደረጓቸው በርካታ ምክንያቶች አንዱ እና ዋናው፣ ለረጅም ዘመን ህዝቡ ስለ እራሱ እና በጋራ ስለሚኖርባት ሀገር ስለሚገኙበት ሁኔታ፣ ትክከለኛውን መረጃ በአይነትም ሆነ በመጠን ማግኘት አለመቻሉ ነው ብለን እናምናለን።
ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ዛሬ ለሚገኙበት እጂግ አስቸጋሪ እና ውስብስብ ችግሮች በተመለከተ  መፍትሄ መፈለግ አለብን ብሎ ከልቡ የሚያስብ ዜጋ በሙሉ፣ ህዝብ ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ትክክለኛ መረጃ ማግኘት፣ በአገኛቸውም መረጃዎች ላይ ተመስርቶ በጋራ በመምከር፣ የጋራ መፍተሄ ማፈላለግ፣ ብሎም ለመፍትሄው ተግባራዊነት በጋር ለመንቀሳቀስ የሚችለው፣ ነጻ እና አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ሲኖር ብቻ መሆኑን መቀበል ያስፈልጋል።
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት የህዝብ ዓይን እና ጆሮ፣ የመገናኛ ብዙሀን በመሆን፣ አስተማማኝ ነጻ እና ገለልተኛ መረጃዎችን በማቅረብ፣ ለችግሮቻችን መፍተሄ ለመፈለግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የራሱን አስተዋጽዖ ለማድረግ ዝግጁ ሆኖ ቀርቧል።
የጋራ ችግሮቻችን መፍትሄ ያገኙ ዘንድ ከጋራ ጥረት ውጭ ሌላ አማራጭ የለንም ። በጋራ ጥረት ለማድረግ ደግሞ በጋራ ሊያስማሙን የሚችሉ ጉዳዮች ሊኖሩን ይገባል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት የሚቀርቡ ፕሮጋራሞች በሙሉ ሁላችንንም በጋራ ሊያስማሙን ከሚችሉት የእውነት፣ የሚዛናዊነት፣ የግጽነት እና የተጠያቂነት መመዘኛዎችን ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል። እነዚህን መመዘኛዎች ሳያሟሉ ቢቀሩ ግን፣ ሀገራችንን እና ህዝቧን ለዘመናት ተብትቦ ወደ አዘቅት እያወረደን ካለው የጥቂት ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ጉዳይ ማስተናገጃ መድረክ ከመሆን አዙሪት መውጣት ስለማንችል፣ ጥረታችን ሁሉ ከንቱ ይሆናል።        
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎትን ያቋቋምን ወገኖች ይህንን ከፍተኛ የግንዛቤ፣ የእቅድ፣ የገንዘብ እና የማቴሪያል፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ ይቻላል የሚል የመንፈስ ጽናት፣ የሚጠይቅ ጥረት፣ በጥቂት ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ከታሰበለት ግብ ማድረስ  ይቻላል የሚል እምነት የለንም። ይህ ጥረት በተወሰኑ ሰዎች ይጀመር እንጂ፣ የታሰበለትን ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግ ሁላችንንም በምንችለው ሁሉ እስተዋጽዖ  ማድረግ ይኖርብናል። ይህ እስተዋጽዖ የማበረታቻ የሀሳብ ድጋፍ ጀምሮ በሙያ እና በገንዘብ ድረስ የሚደርስ ድጋፍ ሊሆን ይገባል።
በዚህ ሀገራዊ እና ህዝባዊ ጥረት ማንም ገለልተኛ መሆን ስለማይገባው ሁላችንም በምንችለው ሁሉ እንድንሳተፍ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን አገልግሎት ድርጅት፣
1. ኢሳትን  በተመለከተ  ተጨማሪ  መረጃዎችን  ወይም ቃለመጠየቅ  በማድረግ ቢያንስ  የአማካሪ  ቦርድ  ቃል አቀባይ  የሆኑትን አቶ አበበ በለውን  በስልክ ቁጥር +1244724439 ወይም  በኢሜል abelewd@yahoo.com ወይም ማኔጂንግ ኤዲተር   አ ቶ  ፋሲል  የኔአለምን  በ0031 455 112993  ወይም  በኢሜል  bikoetht@gmail.com ማግኘት ይችላሉ።

ኤፕሪል 2010 ዓም
www.ethsat.com

2 Comments for “Ethiopian Satellite Television Service To Begin Direct Transmission To Ethiopia”

  1. Hello I am very very glad, from Ethiopia,Awassa,When I see your test tv I cant believe it please do not stop it we need information I am not sure this msg. reach to you but on your test TV the sound is not on it is mute
    may Gad bless Ethiopia

  2. Anonymous

    ESAT IS AN ANGEL SENT BY GOD TO RELEASE ETHIOPIANS FROM መለሠ JAIL OF DEAFENING ETV.

    I AM SURE THEY TRY DISMANTLE ALL SATELLITE DISESHES FROM THE SURFACE OF THIS COUNTRY .
    I PRAY TO GOD TO HELP YOU RESIST THEN OVERTHROW THIS EVIL REGIME IN THE NAME OF ALL OPPERSED ETHIOPIANS.
    GOD BLSS YOU !
    GOD BLESS ETHIOPIA !
    DOWN WITH መለሠ AND HIS REGIME !
    FROM ; KG(Dire Dawa)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios