አሁን እናንተ ናችሁ እኛም እያደመጥናችሁ ነው!
በሚቀጥለው የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ ሀሳብዎን ያካፍሉ
ስለ ሜትሮ የወደፊት እጣ አስፈላጊውን ውሳኔ ለመስጠት እንዲረዱን አሁን እድሉን ለናንተ ሰጥተናል።
ሜትሮ የአውቶብሶች አገልግሎትና ብቃት ለማሻሻል አስተማማኝነታቸውንና ተፈላጊነታቸው በጨመረባቸው ቦታዎችም ለማሟላት የሚያስችለውን የአገልግሎት ለውጥ ለማድረግ አስቧል።
የሜትሮ አውቶብስ ኃላፊዎችን፣ በዲሲ በቨርንጂኒያና ሜርላንድ፣ ሊደረጉ ስለ ታሰቡ የአገልግሎት ለውጦች ለመጠየቅ የሚችሉባቸው የህዝብ የአስተያየት መስሚያ መድረኮቹ 6:00 p.m ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ይሆናሉ። ከ6:30 ጀምሮም ሜትሮ  ስለታሰበው ለውጥ የሚሰጡ ምስክርነቶችንና አስተያየቶችን በይፋ መስማት የሚጀምርበት የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ ይጀምራል።
ሊደረጉ የታሰቡ ለውጦች ምን ምን እንደሆኑ www.wmata.com/hearings. በሚለው ድህረ ገጽ መመልከት ይቻላል። የለውጥ ሰነዱ በአገልግሎቱ ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ለውጥ እንዲደረግ ሀሳብ አላቀረበም።
እባክዎን ከሚከተሉት በአንዱ አብረውን ይሁኑ;
MONDAY, OCTOBER 22
Dept. of Housing & Community Development
1800 Martin Luther King Ave, SE
Washington, DC
WEDNESDAY, OCTOBER 24
Shirlington Library
4200 Campbell Ave
Arlington, VA
MONDAY, OCTOBER 29
New Carrollton Library
7414 Riverdale Rd
New Carrollton, MD
AND
Mary Ellen Henderson
Middle School Cafeteria
7130 Leesburg Pike
Falls Church, VA
TUESDAY, OCTOBER 30
Lamond-Riggs Neighborhood Library
5401 South Dakota Ave, NE
Washington, DC
በሁሉም መድረኮች ዊልቼር መጠቀም ይቻላል። ልዩ እርዳታ  የሚፈልጉ በ202- 962 -2511 ፣ አስተርጓሚ የሚሹ በ202 638 3780 መደወል ይችላሉ።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios