ህወሓት አባይ ወልዱንና  ደብረፅዮን ገ/ሚካኤልን ዋና እና ምክትል ሊቀመናብርት አድርጎ መረጠ

የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ አቶ አባይ ወልዱን ሊቀመንበር ሲያደርግ፣ አቶ ደብረ ፅዮን ገ/ሚካኤልን ደግሞ ምክትል አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ትናንት ባደረገው ስበሰባ በአቶ መለስ ዜናዊ  ምትክ ፣ምክትል የነበሩትን አቶ አባይን ወደ ዋናነት ሲወስድ የአቶ አባይን ቦታ ደግም በደብረጽዮን መተካቱ ተነግሯል። አቶ አባይ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ናቸው።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios