ፓርላማው ዓርብ አስቸኳይ ሰብሰባ ያካሂዳል-
ኃ/ማርያም ደሳለኝ ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ
ኃ/ማርያም ደሳለኝ ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማው) የፊታችን አርብ አስቸኳይ ሰብሰባ ተጠርቷል ።
በስብሰባው ላይም አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ ተብሎ ይጠበቃል ። ስብሰባው በቀጥታ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንደሚተላለፍም ተነግሯል።
የኢህአዴግ ምክር ቤት በሰሞኑ መደበኛ ስብሰባው አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝን የግንባሩ ሊቀመንበር አደርጎ መምረጡ ይታወሳል ።