ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች 
የማዕረግ እድገት ተሰጠ

የመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ዛሬ ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን ዘግበዋል። እነሆ ዝርዝሩ
በአገሪቱ ህገመንግስት መሰረት 34 ኮሎኔሎች በብራጋዴር ጄነራል ማዕረግ ፣ ሶስት ብራጋዴር ጄነራሎች ደግሞ በሜጀር ጄነራል ማዕረግ ተሹመዋል፡፡
በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት መሰረት ብራጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት

 1. ብርጋዴር ጄነራል ያይኔ ስዩም፣
 2. ብርጋዴር ጄነራል አታክልቲ በርሄ ፣
 3. ብርጋዴርጄነራል ፍስሃ በየነ፣
 4. ብርጋዴር ጄነራል ጉዕሽ ፅጌ ፣
 5. ብርጋዴር ጄነራል ገብረኪዳን ገብረማሪያም፣
 6. ብርጋዴር ጄነራል ማዕሾ ሃጎስ፣
 7. ብርጋዴር ጄነራል ገብሩ ገብረሚካኤል፣
 8. ብርጋዴር ጄነራል ማሸሻ ገብረሚካኤል፣
 9. ብርጋዴር ጄነራል አብረሃ አረጋይ፣
 10. ብርጋዴር ጄነራል ደግፊ ቢዲ ናቸው፡፡
 11. ብርጋዴር ጄነራል አስካለ ብርሃነ፣
 12. ብርጋዴር ጄነራል ሀለፎም እጅጉ፣
 13. ብርጋዴር ጄነራል አብርሃ ተስፋዪ፣
 14. ብርጋዴር ጄነራል ሙሉ ግርማይ፣
 15. ብርጋዴር ጄነራል ወልደ ገብርኤል ባቢ፣
 16. ብርጋዴር ጄነራል ፍሰሃ ኪዳነ ማሪያም፣
 17. ብርጋዴር ጄነራል አሰፋ ገብሩ፣
 18. ብርጋዴር ጄነራል የማነ ሙሉ፣
 19. ብርጋዴር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ፣
 20. ብርጋዴር ጄነራል ታረቀኝ ካሳሁን፣
 21. ብርጋዴር ጄነራል አስራት ዶኖይሮ፣
 22. ብራጋዴር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ የማዕረግ ዕድገቱ ከተሰጣቸው መካከል ናቸው፡፡

በተመሳሳይ እንዲሁ ብራጋዴር ጄነራል ዘውዱ በላይ፣ብራጋዴር ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ፣ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ፣ ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ፣ብራጋዴር ጄነራል ድሪባ መኮንን፣ብራጋዴር ጄነራል ደስታ አብቺ፣ብራጋዴር ጄነራል አቤል አየለ፣ብራጋዴር ጄነራል ይመር መኮንን፣ብራጋዴር ጄነራል ከድር አራርሳ፣ብራጋዴር ጄነራል ይብራህ ዘሪሁን፣ ብራጋዴር ጄነራል ኩመራ ነጋሪ፣ብራጋዴር ጄነራል ዱባለ አብዲ ናቸው፡፡ ሜጀር ጄነራል ሆነው የተሾሙት ደግሞ ሜጀር ጄነራል መሐሪ ዘውዴ፣ ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂምና  ሜጀር ጄነራል መሰለ በለጠ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios