የጠ/ምኒስትሩ የቀብር ሥነሥር ዓት ላይ ህዝቡ እንዳይገኝ ከንቲባው አዘዙ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀብር ሥነ ሥር ዓት ላይ ህዝቡ እንዳይገኝና በየቤቱና አካባቢው ሆኖ ፕሮግራሙን መከታተል እንደሚችል ተነገረ።
የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ የቀብር ሥነ ሥር ዓቱ ላይ ለመገኘት የተለያዩ አገር መሪዎችና እንግዶች ስለሚመጡ የሚፈጠረውን መጨናነቅ ለመቀነስ ሲባል ሥነ ሥርዓቱ ለህዝብ ዝግ መሆኑ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መናገራቸው ተዘግቧል።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios