የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ዝግጅት እሁድ በዋሽግንተን ዲሲ ይደረጋል
የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠን የህይወት ሥራዎችና ታሪክ የሚዘክር የመታሰቢያ ዝግጅት በፊታችን እህዱ በዋሽንግተን ዲሲ ዋርድማን ሜርዬት ሆቴል ውስጥ እንደሚካሄድ ተነግሯል። ዝግጅቱ ከቀኑ 3 እስከ ምሽቱ ስድስት ሰዓት እንደሚደረገም ተገልጿል። በየቤተክርስቲያኑም ተጨማሪ የጸሎት ሥነሥር ዓት እንደሚደረግ ታውቋል።(የታዘጋጀውን የማስታወቂያ ፖስተር ለመመልከት)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios