አንድ ሳጥን ኮካኮላ 100 ብር ገባ

ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ በተለይ በናዝሬት አካባቢ 24 ጠርሙሶችን የሚይዘው አንድ የለስላሳ መመጥ ሳጥን 100 ብር መግባቱ ተዘገበ። ባለፈው ወር ቀደም ሲል ከነበረበት 45 ብር ወደ 65 ብር ከፍ ብሎ የነበረ ሲሆን አሁን እየጨመረ መጥቶ እስካለፈው ሐሙስ ማርች 5 ድረስ 100ብር መድረሱን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። በዚህም መሠረት የአንድ ጠርሙስ ኮካኮላ ዋጋ ከአራት እስከ 5 ብር የሚሸጥ ሲሆን በአዲስ አበባም እስከ 300 ሚሊሊትር የሚይዘው ተመሳሳይ ዋጋ ያለው መሆኑ ተነግሯል።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios