ያለፈው ምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት እየታሰሩ ነው

42 የመድረክ አባላትና ደጋፊዎች ታሰሩሃይለሥላሴ ተስፋይበ 2010 ምርጫ ተወዳዳሪ የነበሩና የመድረክ ኣባል ከሆኑት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራቲክ ንቅናቄና የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ 42 ኣባላትና ደጋፊዎች መታሰራቸው ተነገረ። ተቃዋሚዎቹ የታሰሩት ከምዕራብ ሸዋ፣ ከምስራቅና ምዕራብ ወለጋ ተወስደው መሆኑንም ተገልጿል። በመቀሌ ያለው ሁኔታም ከዚህ የተለየ አይመስልም።ለምሳሌ የአረና ትግራይ አባል የሆነው ተክላይ አርአያ በትግራይ የደረሰበትን ነገር ሁሉ መቻል አቅቶት ወደ አዲስ […]

Ethiopia March inflation soars to 25 pct

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios