He took up keyboards at that time and played with various bands, including the Hi Fas and Nyala bands. Later, he started singing and also embarked on a career writing music and lyrics for up-and-coming artists. This talent led to his recruitment to perform in various venues throughout the Middle East.

ከመለስ በኋላስ?(ተመስገን ደሳለኝ – የ ‘ፍትህ’ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ)ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዕሁድ ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል፡፡ ለሁለት ሳምንት ያህልም ለእልፍ አእላፍት አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን ግርዶሽ ሆኖብን የነበረው ብሔራዊ ሀዘንም አብሮ አብቅቷል፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለዘመዶቻቸው መፅናናትን ከልብ እመኛለሁ፡፡ ስለዚህም ከቀብር መልስ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መነጋገር መጀመር አለብን ብዬ አስባለሁ፡፡(የአቶ መለስ ሞት በመንግስት በይፋ ከተነገረ በኋላ […]

50 ጥያቄዎች ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለሰው ሲያሳይ አየሁትና “እስኪ እሱን ፎቶግራፍ ወዲህ አምጣው?” አልኩት። ከላይ የምታዩትን ሰጠኝ። ግፋ ቢል የአስር ወይ አስራ አንድ ዓመት ልጅ ቢሆን ነው። 6ኛ ክፍል ግድም እያለ ተማሪ ቤት የተነሳው ፎቶ መሆኑ ነው። ደብረዘይት ነው የተወለደው። በአዲስ አባባው ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ንቃንቄ ተሳታፊ የሆነው ገና የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ እንደሆነ ነው። የመንግሥት ለውጥ […]

የብርቱካን ተረት!

“ደሀ ተበድሎ ማሩኝ ይላል ቶሎ” ዝምቧ አንድ በሬ ግንባር ላይ አርፋ ቀኑን ሙሉ እዚያው ትውላለች። አመሻሹ ላይ መሄድ ፈለገችና በል አንግዲህ አያ በሬ መሄዴ ነው ደህና እደር ትለዋለች። አያ በሬም ግርም ብሎት ለመሆኑ መቸ መጥተሽ ነው ከምኔው የምትሄጂው አላት። እሷ እንደዚህ አብረን ውለናል ብላ ስትዘባነን ትልቁ በሬ ግን ላዩ ላይ አርፋ የዋለችውን ዝምብ አላስተዋላትም! እንዴት […]

Ethiopian PM names new cabinet ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊና አዲሱ ካቢኔያቸውእነ ስዩም መስፍን፣ አርከበ እቁባይ፣ አባይ ፀሐዬና ግርማ ብሩ የሉበትም 1.    አቶ ሃይለ ማሪያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣2.    አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ የአገር መከላከያ ሚኒስትር፣ 3.    ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ 4.    አቶ ብርሃን ሃይሉ የፍትህ ሚኒስትር፣ 5.    አቶ ጁነዲን ሳዶ […]

ህዝቡ ከሥልጣን ይውረድ!

ፖለቲካ ያስጠላል። የሚያስጠላውም በግድ የሚያስፈልግ ነገር ስለሆነ ይሆናል። ፖለቲካ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ማለት ራሱ ፖለቲካ ነው። የትም አገር ፖለቲካ ጣፍጦ፣ ማር ማር ብሎ አያውቅም። ሰዎች አንድ ነገር ውሸት ነው ወይም ሆን ተብሎ የተጣመመ ወይም የተጋነነ ነገር ነው ማለት ሲፈልጉ “Oh! Come on this is politics,” ይላሉ። ፖለቲካ ቆሻሻ ነገር ነው ብለው በአደባባይ የሚናገሩም ሰዎች አሉ። […]

“ከኢህአዴግ ጋር ብዙ ጊዜ ተደራድረናል፣ 101 ጊዜ ከድቶናል!”

“እኔ እዚያ ውስጥ ባልገባ ደስ ይለኛል። እኔ እሳቸው (ኃይሉ ሻውልን) ፖለቲካ አውቀው እንዲህ ይበሉ አይበሉ አላውቅም። ምን ትርፍ እናመጣለን ብለው እዚያም ውስጥ እንደገቡ አላውቅም። ለምን ብቻቸውን ተነጥለው እዚያው ውስጥ እንደገቡ እሳቸውን ብትጠይቁ ይሻላል። እነዚያ መሠረታዊ ጉዳዮች ሳይመለሱ ዋስትና ሳይሰጥ መግባታቸው ምክንያቱ አልገባኝም። እናውቀዋለንኮ። ከኢህአዴግ ጋር ብዙ ጊዜ ተደራድረናል፣ 101 ጊዜ ከድቶናል። ለማንኛውም ነገሩኮ ውሎ ሳያድር […]

ፔንሰልቪኒያ የተባለው ግንቦት 7- ቤተመንግሥት ተገኘ?

(አስተያየት) ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ እየተወራ ባለው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተሳትፏል የተባለው የግንቦት 7 ንቅናቄ በአደባባይ ያንቀላፋውን ፖለቲካ እያነቃነቀው ይመስላል። ንቅናቄው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ላይ አለሁበትም የለሁበትምም ሳይል ሙያ በልብ ነው የሚል ይመስላል። የአራት ኪሎው ኢህአዴግም ሰኞ መፈንቅለ መንግሥት ነው ብሎ ማክሰኞ አፌን በቆረጠው የሚል ሆኖ ተገኝቷል። ሙከራው መንግሥት የመገልበጥ ሳይሆን ግድያና ሽብር የመፍጠር መሆኑንም […]

የኢህአዴግ መንግሥት አምነስቲ ላይ መግለጫ አወጣ

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ነው። የኢፌዲሪ መንግስት በሰብአዊ መብት ሽፋን በአገራችን ላይ የሚቀርቡ መሰረተ ቢስ ውንጀላዎችን በመከታተልና በማጣራት በተመረጠ አኳኋን ምላሽ እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሰረት የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰብአዊ መብት ቢሮ ላወጣው ሪፖርት ምላሽ የሰጠ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በትላንትናው እለት ደግሞ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት በሽብር ሴራ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ሰዎች ጋር […]

የእነ ፕሮፌሠር ኤፍሬም ይሰሐቁ የሀገር ሽማግሌዎች ሕብረት መግለጫ ሰጠ Ethiopia says plotters sought to assassinate officials Ethiopia says Swine flu not in country yet Official: Ethiopian schools can remain open despite swine fluOfficials say that schools in Africa, including those in Ethiopia, are free to remain open despite growing fear over a swine flu pandemic. […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios