ብርቱካን በአንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መድረክ ላይ የተናገሩ

ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ፓሪስ በተደረገ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ስብሰባ ላይ ተጋብዘው ንግግር አድርገዋል። ብርቱካን የተናገሩት በመንግሥታቱ ድርጅት ሕገ ወጥ እስርን አስመልክቶ የሚሰራው አካል (United Nations Working Group on Arbitrary Detention) 20ኛው ዓመት በዓል ላይ ነው።ወ/ት ብርቱካን፣ በዓለም አቀፋዊው መድረክ የተጋበዙት፣ የሕገ ወጥ እስር ሰለባ የነበሩ በመሆናቸውና፣ በዚያም ሳቢያ ያሳለፉትን አስከፊ የስቃይ ዓመታት ለመማሪያነቱ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios