Meles Goes Missing; Ethiopian Dictator M.I.A.

 “ጠ/ሚ መለስ በቤተመንግሥት እያገገሙ ነው ተባለ” አዲስ አድማስሳምንታዊው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ “ከመኖሪያ ቤታቸው ሥራ ጀምረዋል” መባሉን ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ሊሰጡት ታቅዶ የነበረ መግለጫ ተሰርዟል” በማለት የጻፈው ጋዜጣ “አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ከመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ከአራት ባለስልጣናት ጋር ብቻ በመነጋገር እየሰሩ ናቸው ሲሉ ጠቆሙ” ብሏል። “እኚሁ ከፍተኛ ባለስልጣን፤ ጠ/ሚ መለስ በውጭ ሀገር ሕክምናቸውን […]

Dibaba defends Olympic 10,000 title in London Tirunesh Dibaba of Ethiopia pulled away with 600 meters to go and won the 10,000 meters at the London Games on Friday to defend her Olympic title. Dibaba, who clinched the first women’s long-distance Olympic double in Beijing four years ago by winning the 5,000 and 10,000, collected […]

Where is Meles Zenawi? Ethiopians don’t know Ethiopian diplomat jailed in BritainLONDON: A court in London on Thursday jailed an Ethiopian diplomat for trying to smuggle a large stash of cannabis through London’s Heathrow Airport.Amelework Wondemagegne, an official at the Ethiopian embassy in Washington, had tried to claim diplomatic immunity when she was caught at […]

  Prime Minister Raila Odinga’s son Fidel Odinga has tied the knot to his Eritrean girlfriend Getachew Bekele today, in an invite-only wedding ceremony, held at Othodox church here in Nairobi.This is the second time for Fidel to have a wedding, after he divorced his former wife Veronica Wanjiru Ng’ang’a .Although unlike the previous one the […]

“የመለስ ጤንነት ከበፊቱ እየተሻሻለ ነው”- በረከት ሰምዖን በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ ለሚወራው ለእያንዳንዱ አሉባልታ መንግሥት ምላሽ እንደማይሰጥ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ማስታወቃቸውንና ጤንነታቸውም እየተሻሻለ መምጣቱን ሪፖርተር በዛሬው እትሙ ዘግቧል፡፡እንደ ሪፖርተር ዘገባ ካለፈው እሑድ ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕይወታቸው አልፏል የሚል ወሬ በከተማው ሲናፈስ የነበረ ሲሆን፣ በተለይ ትናንትና የኢሳት […]

ESAT Radio reported the passing of PM Meles Zenawi ICG: we have no direct knowledge of Meles’ health ኢሳት ሬዲዮና ቴሌቬዥን በአቶ መለስ ሞት ባሰራጨው ዜና ምክንያት ቁጥሩ እጅግ በበዛ የአንድ ጊዜ ተመልካችና አድማጭ  በመጨናነቁ ምክንያት ለስርጭት መቋረጥ መዳረጉ ተገልጿል። ሁኔታውን ለማስተካከል ባለሙያዎች እየሰሩ ሲሆን በ 48 ሰዓታት ጊዜ ውስጥም  ተመለሶ ለስርጭት እንደሚበቃ ተነግሯል። 

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios