ተስፋ የሚያጣፍጥ ስኳር!

ህብር ስኳር አክስዮን  ፋብሪካ ተሸለመ“ወደፊት ረሀብን የሚያጠፋው ስኳር ነው!”ምናልባትም ህብር ስኳር አክስዮን ፋብሪካ የተሸለመው ለዚህ ይሆናል። ኒዮርክ ላይ ሜይ 29 እና 30/2011 የተካሄደው “The International Quality Summit” ህብር ስኳር አክስዮን ማህበርን  ዓለም አቀፍ ተሸላሚ አድርጎታል። ህብር በኢትዮጵያ ግዙፍ የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም ሥራ የጀመረ ማህበር ነው። ፋብሪካው ተገንብቶ ሥራ ባይጀምርም ከወዲሁ ግን ተሸልሟል። ለምን ይሆን? ኦባማ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios