ዓረና ትግራይ ናይ አንድነት ፓርቲ ተለጣፊ እዩ – ሕወሓት

ሃይለሥላሴ ተስፋይዓረናና አንድነት ፓርቲ ብሎም መድረክ እስካልጠፉ ድረስ የትግራይ ህልውና አደጋ ላይ ነው በሚል ገዢው ፓርቲ የሐሰት ፕሮፖጋንዳእየነዛና በአባላቱም ላይ የከፋ ችግር እየፈጠረ መሆኑ እየተገለጸ ነው። በተለይ ዓረና ትግራይ ለአባላቱና ደጋፊዎቹ ካሰራጨው ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ ይሄኛው ይገኝበታል።“ዓረና እውን ምጽላትና ይሠረኽ አሎ ክሻብ ናይ አምሓራ መገልግሊ ባንዳ ዝብል መቀጽልታ ተለጢፍሉ አብ መረጻ 2002 ዘርዒ መሰረ ዝገበረ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios