አሁን እናንተ ናችሁ እኛም እያደመጥናችሁ ነው! በሚቀጥለው የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ ሀሳብዎን ያካፍሉ ስለ ሜትሮ የወደፊት እጣ አስፈላጊውን ውሳኔ ለመስጠት እንዲረዱን አሁን እድሉን ለናንተ ሰጥተናል። ሜትሮ የአውቶብሶች አገልግሎትና ብቃት ለማሻሻል አስተማማኝነታቸውንና ተፈላጊነታቸው በጨመረባቸው ቦታዎችም ለማሟላት የሚያስችለውን የአገልግሎት ለውጥ ለማድረግ አስቧል። የሜትሮ አውቶብስ ኃላፊዎችን፣ በዲሲ በቨርንጂኒያና ሜርላንድ፣ ሊደረጉ ስለ ታሰቡ የአገልግሎት ለውጦች ለመጠየቅ የሚችሉባቸው የህዝብ የአስተያየት […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios