PUBLIC HEARING NOTICE
Metro – Community Outreach – Public Hearings & Meetings
የሕዝብ አስተያየት ማሰባሰቢያ ጥሪ ! በዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ ትራንዚት ባለሥልጣን፣ ባቡሮችን (ሜትሮ) ፣ የሜትሮ አውቶብሶችን፣ የአገልግሎት ሰዓት፣ የስምሪት መስመሮችንና ክፍያ ላይ በታሰቡ ለውጦች እንዲሁም ለአቅደ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች በሚሰጠው አገልግሎት (ሜትሮ አክሰስ) ፖሊሲ ሰነድ (Docket B10-2) ላይ በሚያደርገው ለውጥ የህዝብ አስተያየት መስማት ይፈልጋል!
Metro Amharic notice(PDF)