Today’s Headline

የሕዝብ አስተያየት ማሰባሰቢያ ጥሪ

የዋሽንግተን ዲሲ ትራንዚት ባለሥልጣን (Metro)፣ ባቡሮችን (ሜትሮዎችን) ፣ የሜትሮ አውቶብሶችን፣ የአገልግሎት ሰዓትና የመስመሮችን አጠቃቀምና ክፍያን፣ እንዲሁም ስለካፒታል ፈንድ በታሰቡ ለውጦች ላይ የህዝብ አስተያየት መስማት ይፈልጋል!

Public Hearing No. 547/Docket B10-1

ቀን – ጃንዋሪ 27/2010
 ቦታ -ዋሽግንተን ዲሲ በሚገኘው
የሜትሮ ዋናው መ/ቤት
አድራሻ – 600 Fifth Street, NW
         Washington, DC 20001
ከሰዓት በኋላ በ5:00 pm በሩ ይከፈታል
በ5:30 pm አስተያየት መሰማት ይጀምራል

ለበለጠ መረጃ www.MetroOpensDoors.com የሚለውን ዌብሳይት ይመልክቱ 
ወይም 202-637-7000 ይደውሉ

በቦታው ዊልቼር መጠቀም ይቻላል። ልዩ እርዳታ ወይም አስተርጓሚ የሚፈልጉ  ለዴኒስ ፔና
በ202- 962 -2511 ፣ መስማት የተሳናቸው በ202- 638- 3780 ፈጥነው መደወል ይችላሉ።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios