Fairfax cops bust major crime ring in Skyline
በቨርጂኒያ ስካይ ላይን ሰዎች ታሰሩ
በቨርጂኒያ ኢትዮጵያውያን በሚያዘውትሩበት የስካይ ላይን ገበያ ማእከል አካባቢ ፖሊስ ድንገተኛ አሰሳ በማድረግ 30 የሚደርሱ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተዘግቧል። ከታሰሩት ውስጥ ኢትዮጵያውያን እንዳሉበትና እንደሌሉበት ለማወቅ ባይቻልም በአካባቢው የአደንዛዥ እጽ ዝውውርና የሺሻ ንግድ መስፋፋቱ ይታወቃል። በተለይም ድንገተኛ አሰሳው የተጀመረው አላዲን በተባለው ሺሻ ቤት ትላንት ከሌሊቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ሲሆን ዛሬ በርካታ ጋዜጠኞች በአካባቢው በብዛት መታያታቸው ተነግሯል። (ቀሪውን ዜና ለማንበብ)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios