መንግሥት የአንዳርጋቸውን እንጂ የብርሃኑን አባት አላሰርኩም አለ- ሰዎች እየታሰሩ ነው
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ የግንቦት 7 አመራር የሆኑትን የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አባት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገለጹ ሲሆን ጄኔራል ተረፈ ማሞን ጨምሮ በርካታ የመካለከያ ሠራዊት አባላት መፈንቀለ መንግሥት አስባችኋል በሚል እየታሰሩ መሆኑን ሪፖርተር በዛሬው እትሙ አስታውቋል።የዶ/ክተር ብርሃኑ ነጋን አባት አለማሰሩን ገልጿል። (ሙሉውን ዘገባ ለማንበብ)

Ethiopia: Swine flu scare prompts surveillance scale-up
Ethiopia: The Ethiopian Red Cross (ERC) announced plans to train 800 volunteers on public health messaging. “At this point, we have adopted public health messages which focus on hand-washing, isolation of the sick and following the norms of [handling] respiratory illness, ” Mesfin Worku, national coordinator of ERC’s human pandemic preparedness project, told IRIN. (read more)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios