በፋሲካ ገበያ በሬ እስከ 12 ሺህ፣ ፍየል እስከ 1 ሺ 600፣ ዶሮ እስከ 100 ብር እየተሸጡ ነው

አስቴርና ጎሳዬ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊዘፍኑ ነው-

ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከታሰረ በኋላ በዓይነቱ የመጀመሪያው ይሆናል የተባለለትና የሙዚቃ ዝግጅት ለማቅረብ ድምጻዊ አስቴር አወቀና ጎሳዬ ተስፋዬ የሚሳተፉበት የሙዚቃ ዝግጅት በአዲስ አበባ ለዳግመ ትንሳ ዔ ለማቅረብ እየተለማመዱ መሆኑን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘግቧል።(ሙሉውን ለማንበብ)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios