የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ብርቱካን አይፈቱም አለ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ብርቱካን አይፈቱም አለ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጽህፈት ቤት፣ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የታሰሩት የህግ የበላይነት ለማስከበር በመሆኑ ጥያቄው ተቀባይነት እንደሌለው ገልጿል፡፡
የአቶ መለስ ጽህፈት ቤት በጽሁፉ በሰጠው ምላሽ እንዳመለከተው የወይዘሪት ብርቱካን ይቅርታ መነሳትና መታሰር በሚመለከት ህጋዊና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ጥያቄ መቅረቡን መንግስት ይቀበለዋል ካለ በኋላ አያይዞም በኢትዮጵያ ያለው የፓለቲካ ምህዳር ህጋዊ የትግል መድረኮችን እንደሚያበረታታ ገልጿል፡፡ ይነጋል! የሚል ቋሚ መፈክር የያዙ ሰልፈኞች ብርትኳን እንድትፈታ በመጠየቅ በትላንትናው ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸው ይታወቃል።
Meles turned down the demand of the Opposition
The Office of the Prime Minister Meles Zenawi turned down the demand of Birtukan Mideksa’s release, saying that Bitrukan was imprisoned with an intention of ensuring the supremacy of law.
Unity for Democracy and Justice Party (UDJP) held demonstration in Addis Ababa Ethiopia, on Thursday, demanding the release of Birtukan Mideksa
The representative of the demonstrators handed out a letter demanding for the release of Birtukan.
In its written response to the demonstrators, the Office of the Prime Minister Meles Zenawi stated that the government would accept the demonstration as it was held in a peaceful manner. Besides, the Ethiopian political spectrum encourages such legal struggle, it added.
What Barack Obama Can Learn From Pirates