• መንግሥት 50 ነጋዴዎችን አሰረ
    የ25 የተለያዩ ቢዝነስ ድርጅት ባለቤቶች ማኔጀሮችና የፋይናንስ ኃላፊዎችን የሆኑትን 50 ሰዎችን መንግሥት ማሰሩ ተነግሯል።ሰሞኑን ታክስ አልከፈላችሁም በሚል አዲስ አበባ ውስጥ የመንግሥት ወታደሮች ባደረጉት ዘመቻ አስፈላጊውን የታክስ ዶክመንት አላሟላችሁም የካሽ ሬጅስተር ሳይኖራችሁ ሰርታችኋል በሚል የሆቴል የሬስቶራን የጌጣ ጌጥና የተለያዩ የቢዝነስ ድርጅቶችን ባለቤቶችና ኃላፊዎችን ማሰሩ ታውቋል። መንግሥት የበጀት እቅድ ሲያወጣ 30 ቢሊዮን የሚሆነውን ብር ከታክስ አገኛለሁ ብሎ ያቀደ ቢሆንም እስካሁን የተገለጸው ግን 12 ቢሊዮን ብር ብቻ ማግኘቱ ነው።

  • ቴዲ አፍሮ ያቀረበው ይግባኝ ከሳምንት በኋላ ይታያል -አዲስ አድማስ

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios