Saudis to buy vast tracts of land in Ethiopia
What comprises your work at the Library of Congress, and what are the best parts of your position there? (read more)

የገንዘብ ሚኒስትራችን እድሜ ስንት ነው?

700 ሚሊዮን ብር ተበድረው 70 ሚሊዮን ብቻ ከፈሉ
የአበባው ጨዋታ
በኢትዮጵያ ብዙ ከሚወራለት የአበባ ኤክስፖርት በስተጀርባ ትልቅ ኪሳራ መኖሩን ሪፖርተር ጋዜጣ በርእሰ አንቀጹ “እንደዋዛ” ጠቀስ አድርጎታል። ጋዜጣው ሰባት መቶ ሚልዮን ብር የተበደሩ የአበባ ኤክስፖርተሮች ያስገቡት ገንዘብ አንድ አስረኛው ማለትም ሰባ ሚልዮን ብር ብቻ ሆኖ መቅረቱን ጠቅሷል። ይህ የሆነው ተቆጣጣሪ መንግሥትና ሌላ ተገቢ ተቋም ባለመኖሩ እንደሆነም ጽፏል፡፡ በዚህ የአበባ ኤክስፖርት “ትርፉ የግል ኪሳራው የጋራ” ጨዋታ መሆኑንም አስታውሷል።

የአል አሙዲ የኢንቨስትመንት “ሎጎ” አጥር ነው-ሪፖርተር
የሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ “ኢንቨስትመንት” መንግሥት ተገቢ ቁጥጥርና ክትትል የሚያደርግበት አይደለም ያለው ሪፖርተር ከአርባ በላይ የእሳቸው ኢንቨስትመንቶችና ፕሮጀክቶች ታጥረው ብቻ እንደቀሩና እንዳልለሙ መንግሥት በሚገባ ያውቃል ብሏል፡፡ የሼክ መሐመድ የኢንቨስትመንት “ሎጎ” “አጥር” ነው እስኪባል ድረስ ለተወሰኑ ወራትና ዓመታት ሳይለሙ ቢዘገዩ በትዕግስት መጠበቁ ተገቢ ነው፡፡ እስከ አስራ ሁለት ዓመት ታጥሮ እየታዩ ትዕግሥት ነው ማለት ግን ፌዝ ነው፡፡(ለማንበብ)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios