Seattle Times: Coffee-trade switch in Ethiopia disappoints importers

U.S. coffee importers and roasters are worried that a new auction system in Ethiopia makes it almost impossible for them to buy coffee from the particular farmers whose beans they want. (Read more)

Lawsuit challenges aid to Ethiopia

በኢትዮጵያ የዲያል አፕ ኢንተርኔት በሰዓት 6 ብር ሊሆን ነው

የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የዲያል አፕ ኢንተርኔት አገልግሎት ዋጋ እንደ ደንበኞች አጠቃቀም በደቂቃ 7 እና 10 ሳንቲም እንደሚሆን ገልጿል።በወር እስከ ከ1 ሺህ 300 ደቂቃ ለሚጠቀሙ ደንበኞች በመደበኛ ሰዓት በደቂቃ 10 ሳንቲም እንዲሁም የዋጋ ቅናሽ በሚደረግባቸው ሰአቶች ደግሞ በደቂቃ 7 ሳንቲም የአገልግሎት ዋጋ እንደሚያስከፍል አስታውቋል ፡፡ አንድ ሰው የኢንተርኔት አገለግሎት ለማግኘት በቅድሚያ 101.74ሳንቲም እንደሚያስፈልገው የተገለጸ ሲሆን ከ15 ከመቶ ተጨማሪ የእሴት ክፍያ ጋር በየወሩ ደግሞ 40 ብር ያስከፍላል። ይህ ክፍያ ኮርፖሬሽኑ በአብዛኞቹ የአገለግሎት ክፍያዎች ላይ ቅናሽ ማድረጉን አስመልክቶ ከሰጠው መግለጫ የተወሰደ ነው።በውጭ አገር የሚገኙ አብዛኞቹ የዌብሳይቶችና ብሎጎች ለኢትዮጵያ ህዝብ ዝግ እንዲሆኑ መደረጋቸውና ይህንንም በመቃወም ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሳይቀር መግለጫዎች ሲወጡ መቆየታቸው ይታወቃል።


Illusionist floats in mid-air ተንሳፋፊዋ እመቤት!

Peruvian magician Princess Inca leaves onlookers spellbound as she seemingly levitates in mid-air.Claudia Pacheco, aka Princess Inca, drew a multitude of fans for the event staged in the central Plaza de Armas square in the coastal capital city of Lima.Although Princess Inca doesn’t reveal how she achieved the levitation, one way that illusionists perform this trick is to sit on a seat that is anchored by a rod that eventually connects to the pole.The rod can be hidden under flowing clothing. (read more)

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios