የባለሥልጣናትን ሀብት የሚመዘግብ ህግ እየተረቀቀ ነው

የሀብትና የገንዘብ ጥቅሞች ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ረቂቅ ዓዋጅ ሥራ ላይ ሲውል የጸረ-ሙስናውን ትግል በማገዝ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ መንግሥት ማስቡን እየገለጸ ነው። በዚሁም ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ለመወያየት ሰሞኑን አውደ ጥናት ማዘጋጀቱን ገልጿል። ረቂቅ አዋጁ ጸድቆ ሥራ ላይ የሚውል ከሆነ ተሿሚዎች፣ የሕዝብ ተመራጮች እና ግዴታ የሚጣልባቸው የመንግሥት ሠራተኞች ሀብትና የገንዘብ ጥቅሞች ተመዝግበው የሚያዙ እንደሚሆኑ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

http://www.ena.gov.et/AmharicNews/2009/Mar/10Mar09/82513.htm

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios