የህዝብ አስተያየት መስሚያ ማስታወቂያ

የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ክልል ኤርፖርቶች ባለሥልጣን፣ የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ክልል ትራንዚት ባለሥልጣን፣
የአካባቢ ቅኝትና የተዘጋጁት አጠቃላይ እቅዶች፣
ወደ ዳላስ ኤርፖርት መውጫ መስመር ለሚገነባው የሜትሮ ፕሮጀክት የቅድመ ኢኒጂነሪንግ ጥናትና ንድፍ፣
የዳላስ ኤርፖርት 772 መስመር የ2ኛው መርሃ ግብር ኤክስቴንሽን፣ በቨርጂኒያ የፌር ፋክስና የላውደን ካውንቲ

R12-01 ሰነድ

ዓላማ
የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ክልል ትራንዚት ባለሥልጣን ከፌደራል ትራንዚት አስተዳደር ጋር እና ከዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ክልል የኤፖርቶች ባለሥልጣን ጋር በመቀናጀት ፣
ወደ ዳላስ ኤርፖርት መውጫ መስመር ለሚገነባው ሜትሮ ፕሮጀክት፣ የቅድመ ኢኒጂነሪንግ ጥናትና ንድፍ፣
የዳላስ ኤርፖርት 772 መስመር የ2ኛው መርሃ ግብር ኤክስቴንሽንና በቨርጂኒያ የፌር ፋክስና የላውደን ካውንቲን አስመልክቶ፤
የህዝብ አስተያየት መስሚያ ቁጥር 575

ረቡዕ ጁን 13/2012
Herndon High School
700 Bennett Street
Herndon, Virginia 20170
(የፌርፋክስ ኮኔክተር 980 እና 924 መስመሮች ወይም በሬስተን ቁጥር 5 አውቶብሶች ወደ ሥፍራው ያደርሳሉ )

6:30 p.m ላይ የህዝብ አስተያየት መስሚያው ስፍራ ይከፈታል፣

7 p.m. ላይ አስተያየት መደመጥ ይጀመራል

የህዝብ አስተያየቱ የሚሰማበት ቦታ በተሸከርካሪ ወንበር (ዊልቼር) መግባት የሚያስችል ነው፡፡ በህዝብ አስተያየት መስሚያው መድረክ ላይ ለመካፈል የምልክት ቋንቋና አስተርጓሚን የመሰለ ልዩ እገዛ፣ ወይም ተጨማሪ አገልግሎት እንዲደረግላቸው የሚፈልጉ፣ ወይም እነዚሁኑ መረጃዎች በሌላ መልክ ማግኘት የሚፈልጉ ሁሉ፣ ሜትሮ (Metro) አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ ይችላል። ለእገዛው  Ms. Danise Peña በስልክ ቁጥር 202-962-2511 ወይም TTY: 202-638-3780 ማግኘት ይችላሉ፡፡  እንደ አስተርጓሚ ለመሳሰሉት የቋንቋ እርዳታ በስልክ ቁጥር 202-962-1082 መደወል ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃwww.dullesmetro.com እና www.wmata.com/hearings የተባሉትን ድህረ ገጾች ይመልከቱ።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios