አሁን እናንተ ናችሁ፤ እኛም እያደመጥናችሁ ነው

አሁን እናንተ ናችሁ እኛም እያደመጥናችሁ ነው
በሚቀጥሉት ክፍት የውይይትና የህዝብ አስተያየት ማድመጫ መድረኮች ሀሳብዎን ያካፍሉ
ስለሜትሮ አስፈላጊውን ውሳኔ እንዲወስኑ አሁን እድሉን ለእርስዎ ሰጥተናል። ለህዝብ ክፍት በሆኑ የውይይት መድረኮች ላይ አብረውን ይገኙ ፤ በዚያውም የሜትሮ የሥራ ኃላፊዎችን ያግኟቸው፣ በየሳይበር ካፌዎቻችን ባሉት ሀሳብ መቀበያዎች አሰተያየትዎን ይስጡን፣ የአውቶብሶችና የሜትሮ አገልግሎት መረጃዎችን የያዙ በራሪ ወረቀቶችን አንስተው ይመልከቱ፣ ወይንም የሜትሮ አገልግሎትን የምናሻሽልበትን ሀሳብ ይስጡን፣  የመጪው ዓመት የሜትሮ በጀትና የዋጋ ማሻሻያዎች በሚቀርቡበትና ወሳኝ አስተያየቶች በሚደመጡበት መድረክም (ሂሪንግ) ላይ ይገኙ።
ለህዝብ ክፍት የሆኑት የውይይት መድረኮቹ ከ 6-7:00PM ክፍት ሲሆኑ የህዝብ አስተያየት ማድመጫ
መድረኮችም በ7:00PM ይከተላሉ። እባክዎን ከሚከተሉት ቀናትና ቦታ በአንዱ አብረውን ይሁኑ

ሰኞ ፌብርዋሪ 27
ቤተስዳ ቼቪ ቼዝ ሪጅናል ሰርቪስ ሴንተር
– Hearing 569
4805 Edgemoor Lane
Bethesda, MD
በሜትሮ ለመምጣት-  ቀይ ቤተስዳ
ረቡዕ ፌብርዋሪ 29
ሜሪ ኤለን ሄንደርሰን ሚድል ስኩል ካፍቴሪያ
-Hearing 570
7130 Leesburg Pike
Falls Church, VA
በሜትሮ ለመምጣት-  ኦሬንጅ ዌስት ፎልስ ቸርች
ሐሙስ ማርች 1
ማቲውስ ሜሞሪያል ባብቲስት ቸርች ጆን ኤች ኬርኒ ሰር ፌሎውሺፕ ሆል
Hearing 571
2616 Martin Luther King Jr. Ave., SE
Washington, DC
በሜትሮ ለመምጣት-  አረንጓዴ– አናኮስትያ
ሰኞ ማርች 5
ዋሽንግተን ሊ ሀይስኩል ካፊቴሪያ
– Hearing 572
1301 N Stafford St
Arlington, VA
በሜትሮ ለመምጣት-  ኦሬንጅ– ቦልስተን
ማክሰኞ ማርች 6
ሴይንት ኮሎምቢያስ ኤፕስኮፓል ቸርች
– Hearing 573
4201 Albemarle Street, NW
Washington, DC
በሜትሮ ለመምጣት-  ቀይ ተንሊታወን
ረቡዕ ማርች 7
ፈርሰት ዩናይትድ ሜትዲስት ቸርች
– Hearing 574
6201 Belcrest Road
Hyattsville, MD
በሜትሮ ለመምጣት-  አረንጓዴ ፕሪንስ ጆርጅስ ፕላዛ


ለበለጠ መረጃ www.wmata.com/hearings በሚለው ይመልከቱ
የህዝብ አስተያየት የሚሰማባቸው ቦታዎች በሙሉ ዊልቼር መጠቀም ይቻላል። ለልዩ እርዳታ፣  በ202- 962 -2511 ማነጋገር ይችላሉ። የአስተርጓሚ ወይም የቋንቋ ነክ እርዳታዎችን የሚሹ በ202-962-1082 መደወል ይችላሉ።

Leave a Reply

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios