የቤተመንግሥቱ ጄነራል-ፍሬሰንበት

የንጉሠ ነገሥቱን ዙፋን ፣ጃንሆይ ትተውት እንደሄዱት ተነጥፎ የሚገኘው አልጋና መኝታ ቤታቸው ይህን ይመስላል። የወግ አልባሳትና ጫማዎቻቸው፣ ከነመላው የቤተመንግሥቱ ቅርሶችና ታሪኮች ጋር ዛሬም ድረስ ተጠብቀው ይገኛሉ ። ይህን ቅርስ በአደራ ጠብቀውና ተከላክለው ያቆዩት ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ ነበሩ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ላለፉት 30 ዓመታት ቤተመንግሥትን በዋናነት ሲያስተዳድሩ ከነበሩት ጄነራል ፍሬሰንበት ህይወት ጋር አብሮ የሚጻፍ […]

የቤተመንግሥቱ ጄነራል- ፍሬሰንበት

ብርጋዲየር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ የአሁኑን ጨምሮ በቀደሙት ሁለት መንግሥታ የብሔራዊ ቤተመንግሥቱ ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሠርተዋል። ሶስቱም መንግሥታት ከቤተመንግሥት ያላስወጧቸው ሰው ነበሩ።ንጉሡም ኮ/ል መንግሥቱም አቶ መለስ ዜናዊም ብርጌዲየር ጄነራል ፍሬሰንበትን ከቤተመንግሥት እንዲለዩ አልፈቀዱም። ፍሬሰንበትን ከቤተመንግሥቱ የለያቸው ሞት ብቻ ነው። አሁን በቅርቡ ጥቅምት 16/2001 አርፈዋል። ከ30 ዓመታት በላይ ቤተመንግሥት የኖረ እንዲህ ያለ ባለሟል መችም የሚያወራውም ሆነ የሚወራለት […]

የጸሐፊና ጋዜጠኛ ሌ/ኮሎኔል ጌታቸው መኮንን እረፍት

ለአምስት ዓመታት ያህል የፖሊስና እርምጃው ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነበሩ።ከዚይም የግል ፕሬሶች በብዛት መውጣት በጀመሩበት ዘመን የፈለግ- ጎዳናው- እውነተኛ ፍቅር- ሳላይሽ- መቅደላ- ታደለች- የፍቅር ቀን የመሳሰሉት በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች አሳታሚ ሆነው ለራሳቸው ብእር ብቻ ሳይሆን ለበርካታ ጋዜጠኞችና ጸሐፊዎች የሙያ መድረክ ፈጥረዋል። ኮ/ል ጌታቸው እንደ አጋታ ክርስቲ ዳንኤላ ስቲል ሸልደን ሲግል የመሳስሉ ደራሲዎችን መጽሐፍት ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ […]

መላከ ገነት ውቡ ተከበሩ

በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያው ቤክተክርስቲያን ካህንና መስራች በመሆን ለ27 ዓመታት ያህል ያገልገሉት መንፈሳዊው አዛውንት መላካ ገነት ውቡ እግዚአብሔርን ባከበሩበት ቤት ክብርን ከምእመናን አግኝተዋል። ሥርዓተ ክብሩ የተካሄደው ጁላይ 16/2006 ቀን በደብረ ገነት መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነው። ሥነ ሥርዓቱ “የተከበሩ አባታችን ላለፈው እናመስግንዎታለን ቀሪውን ደግሞ ለቀሪው ህይወትዎ ሳይጨነቁ የሚኖሩበትን እንክብካቤ እናንደርግልዎታለን” የሚል ይዘት ነበረው። ካህኑም በኢትዮጵያ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios