የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን በሱዳን 5 ለ 3 ተሸነፈ          ከትንናት በስቲያ ካርቱም ላይ ከሱዳን የተጫወተው  የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን 5 ለ3  ተሸንፏል ። በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት እየተመራ የቆየው የኢትዮጵያ ቡድን ከእረፍት መልስ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ሶስት አቻ ሆኖ ነበር ።ይሁን እንጂ ጨዋታው ሊጠናቀቅ አካባቢ የሱዳን ብሄራዊ […]

በጎ ምክር ለጓዶች – ተስፋዬ ገ/አብ

ከመለስ በኋላስ?(ተመስገን ደሳለኝ – የ ‘ፍትህ’ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ)ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዕሁድ ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል፡፡ ለሁለት ሳምንት ያህልም ለእልፍ አእላፍት አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን ግርዶሽ ሆኖብን የነበረው ብሔራዊ ሀዘንም አብሮ አብቅቷል፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለዘመዶቻቸው መፅናናትን ከልብ እመኛለሁ፡፡ ስለዚህም ከቀብር መልስ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መነጋገር መጀመር አለብን ብዬ አስባለሁ፡፡(የአቶ መለስ ሞት በመንግስት በይፋ ከተነገረ በኋላ […]

Azeb Mesfin speech at the funeral of her husband, Meles Zenawi

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios