Hailemariam sworn in as PM of Ethiopia  (WIC) – Hailemariam Dessalegn and Demeke Mekonnen today sworn in as Prime Minister and Deputy Prime Minister of Ethiopia, respectively. Demeke Mekonnen, Deputy Chairman of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF), told parliamentarians that the appointment was made based on the succession plan of the Front. Hailemariam […]

ህወሓት አባይ ወልዱንና  ደብረፅዮን ገ/ሚካኤልን ዋና እና ምክትል ሊቀመናብርት አድርጎ መረጠ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ አቶ አባይ ወልዱን ሊቀመንበር ሲያደርግ፣ አቶ ደብረ ፅዮን ገ/ሚካኤልን ደግሞ ምክትል አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ትናንት ባደረገው ስበሰባ በአቶ መለስ ዜናዊ  ምትክ ፣ምክትል የነበሩትን አቶ አባይን ወደ ዋናነት ሲወስድ የአቶ አባይን ቦታ ደግም በደብረጽዮን መተካቱ ተነግሯል። አቶ አባይ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት […]

ፓርላማው ዓርብ አስቸኳይ ሰብሰባ ያካሂዳል-ኃ/ማርያም ደሳለኝ ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ                          የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማው)   የፊታችን አርብ አስቸኳይ ሰብሰባ ተጠርቷል ።በስብሰባው ላይም አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርነት  ቃለ መሃላ  ይፈፅማሉ ተብሎ  ይጠበቃል ። ስብሰባው በቀጥታ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንደሚተላለፍም ተነግሯል።የኢህአዴግ  ምክር ቤት በሰሞኑ መደበኛ  ስብሰባው አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝን የግንባሩ  […]

Former U.S. Diplomat Lauds Selection of Ethiopia’s New Ruling Party Leader

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ ም/ል ሆነ ተመረጡ የኢህአዴግ ምክር ቤት አርብና  ቅዳሜ  ባደረገው መደበኛ  ሰብሰባው የግንባሩን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ ። ምክር ቤቱ   አቶ  ሀይለማሪያም ደሳለኝን  የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎ  የመረጠ  ሲሆን ፥  አቶ  ደመቀ መኮንንን  ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል ። መግለጫ  ቅዳሜ ከሰዓት  በኋላ  በተደረገው  የአመራር  ምርጫ  አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቀረቡት ሶሰት እጩዎች  […]

IMF Urges Ethiopia to Slow Nile Dam Project to Protect Economy

      ኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትሉን ነገና ከነገ ወዲያ ይመርጣል ኢህአዴግ የግንባሩን ሊቀመንበር ነገና ከነገ ወዲያ በሚያካሂደው ስብሰባ ይሰይማል። ጽህፈቱ ቤቱ እንዳስታወቀው የምክር ቤቱ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 4 እና 5 ቀን 2005 ዓ.ም ስብሰባውን በማድረግ ፥ አቶ መለስን የሚተካ የግንባሩን ሊቀመንበር እንዲሁም ምክትል ሊቀመንበር የሚሰይም ሲሆን ፥ ሌሎች ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችንም […]

Sheik Mohammed Hussien Alamudi’s Speech at Unity University Graduation: Year 2012

ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ተሰጠ የመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ዛሬ ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን ዘግበዋል። እነሆ ዝርዝሩበአገሪቱ ህገመንግስት መሰረት 34 ኮሎኔሎች በብራጋዴር ጄነራል ማዕረግ ፣ ሶስት ብራጋዴር ጄነራሎች ደግሞ በሜጀር ጄነራል ማዕረግ ተሹመዋል፡፡በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት መሰረት ብራጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት ብርጋዴር ጄነራል ያይኔ ስዩም፣ ብርጋዴር ጄነራል አታክልቲ በርሄ ፣ ብርጋዴርጄነራል […]

Ethiopia Frees Two Swedish Journalists Under Government Amnesty Sept. 10 (Bloomberg)  Two Swedish reporters jailed by Ethiopian authorities last year for supporting terrorism were among more than 1,900 prisoners pardoned today by the government, Justice Minister Berhan Hailu said. The release of the prisoners on the eve of the Ethiopian New Year marks the end of […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios