MELES: Starvation in the country is in danger of collapse Ethiopia PM warns anti-hunger effort at riskEthiopia’s prime minister Meles Zenawi has warned that a British-backed effort to stave off starvation in the country is in danger of collapse without a dramatic increase in international aid.(Read More) Russia captures Somalia pirates Bill Morem: Ethiopian woman […]

መንግሥት የአንዳርጋቸውን እንጂ የብርሃኑን አባት አላሰርኩም አለ- ሰዎች እየታሰሩ ነውየመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ የግንቦት 7 አመራር የሆኑትን የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አባት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገለጹ ሲሆን ጄኔራል ተረፈ ማሞን ጨምሮ በርካታ የመካለከያ ሠራዊት አባላት መፈንቀለ መንግሥት አስባችኋል በሚል እየታሰሩ መሆኑን ሪፖርተር በዛሬው እትሙ አስታውቋል።የዶ/ክተር ብርሃኑ ነጋን አባት አለማሰሩን ገልጿል። (ሙሉውን ዘገባ […]

የግንቦት 8 መፈንቅለ መንግሥቱን በግንቦት 7 – የዋሽንግተኑ ስብሰባ

“ግንቦት 7/1997 በኢትዮጵያ በህዝብ ተመርጦ የተቋቋመውን ህዝባዊ መንግሥት ግንቦት 8 በተደረገውና በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በተመራ መፈንቅለ መንግሥት እንዲቀለበስ ተደርጓል” የሚል አገላለጽ የተጠቀሙት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ነበሩ። ዶ/ር ብርሃኑ ይህንን አባባል የተጠቀሙት በትላንትናው እለት በዋሽግንተን ዲሲ ድርጅታቸው ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ባዘጋጀው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ነበር። የስብሰባው ዓላማ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ተሞክሯል […]

National bank to further depreciate birr

(By Groum Abate- capital)After a long debate, the National Bank of Ethiopia (NBE) is poised to further depreciate the value of the birr against the dollar in the coming few weeks.The value of the birr Aagainst the dollar has dropped significantly in the last couple of months, after gradually losing ground over the past decade. […]

Some 35 individuals suspected of mutinous activities brought before court-ENA LEGEND’S FAREWELL Ethiopia Gives Icon State Funeral As Nation Mourns (Addis Fortune) Mixed emotions were evident in many people on the death of the music giant, Tilahun. Sadness ripped their hearts, but perhaps another feeling was joy of the legacy that the man has left […]

Interview: Berhanu Nega, Ginbot 7 ጥላሁንን የዘከረ ዝግጅት በዋሽግንተን ዲሲ ተደረገየአርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሠሠን ህይወትና ሥራዎች የሚዘክር ዝግጅት ትናንት እሁድ በዋሽንግተን ዲሲ ዋርድማን ሜሪዬት ሆቴል ተከናውኗል። በዝግጅቱ ላይ ድንገት ከኢትዮጵያ መጥቶ የተገኘው አርቲስት መሀሙድ አህመድን ጨምሮ ታሞራት ሞላና ሌሎች በርካታ ድምጻዊውያንና ሙዚቀኞች ተገኝተዋል። የመታሰቢያ ፀሎትና የጉዞ ፍትሐቱ አርቲስት ጥላሁና አባል በሆነበት የደብረ ገነት መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን […]

ኢንተርቪውfile:///C:/Users/Dereje/Desktop/OK_ethiopia_arrests_mod.lnk

ኢህአዴግ 35 የግንቦት 7 ሰዎችን አሰርኩ አለ -ግንቦት 7 መግለጫ አወጣ የኢህአዴግ መግለጫ የግንቦት 7 መግለጫ Official: Ethiopia arrests 35 for coup plot Foreign currency shortage poses threat to investment, business operations

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios