አቡነ ጳውሎስ የጥላሁን ገሠሠን ቤተሰቦች አጽናኑ ሲል የመንግሥት ሚዲያዎች ዘገቡ። ፓትሪያርኩ በአርቲስት ጥላሁን መኖሪያ ቤት ተገኝተው ቤተሰቦቹን ሲያጽናኑ ”ሞተ የሚባለው በምድር ላይ ምንም ዓይነት ተግባር ሳያከናውን ያለፈ ሰው ነው፡፡ ጥላሁን ግን በርካታ ስራዎችን ሰርቶ በማለፉ አልሞተም ”ማለታቸው ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ በአርቲስቱ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ኅዘን ገለጹ፡፡አምባሳደር ያማሞቶ በበኩላቸው አርቲስት የኢትዮጵያን ሙዚቃና ባህል […]
Apr 18 2009 | Posted in
Others |
Read More »
በፋሲካ ገበያ በሬ እስከ 12 ሺህ፣ ፍየል እስከ 1 ሺ 600፣ ዶሮ እስከ 100 ብር እየተሸጡ ነውአስቴርና ጎሳዬ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊዘፍኑ ነው-ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከታሰረ በኋላ በዓይነቱ የመጀመሪያው ይሆናል የተባለለትና የሙዚቃ ዝግጅት ለማቅረብ ድምጻዊ አስቴር አወቀና ጎሳዬ ተስፋዬ የሚሳተፉበት የሙዚቃ ዝግጅት በአዲስ አበባ ለዳግመ ትንሳ ዔ ለማቅረብ እየተለማመዱ መሆኑን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘግቧል።(ሙሉውን ለማንበብ)
Apr 18 2009 | Posted in
Others |
Read More »
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ብርቱካን አይፈቱም አለ በወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ፍርድ እንዲፈጸም ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለም ሲል መንግስት በዚህ ጉዳይ ፅኑ አቋም እንዳለው በመግለጽ ወ/ት ብርቱካንን ከእስር እንዳማይፈታ አስታወቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ይህን ያስታወቀው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ከስር እንዲፈቱ ትንናት በሰላማዊ ሰልፍ ለቀረበው ጥያቄ በሰጠው የጽሁፍ ምላሽ መሆኑም ተመልክቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ […]
Apr 17 2009 | Posted in
English |
Read More »
ይነጋል ! በሚል ቋሚ መፈክር በግፍ የታሰረችውን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ በአዲስ አበባ የተደረገውን ሰልፍ በማስመልክት ዘገባዎች እየወጡ ነው። ሰልፈኞች ከያዝዋቸው መፈክሮች ጋር የሚታሳዩ ጥቂት ፎቶግራፎች Ethiopians rally in rare protest-BBC Ethiopian opposition stages rare protest-AFP መብራት ለሶስት ቀን አታብሩ – አዲስ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
Apr 16 2009 | Posted in
Amharic,
News |
Read More »
ታላቁ የዘመናችን የስነ ጥበብ ሰው አርቲስት ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ዜና እረፍት በማስመልከት መግለጫ ማውጣቱን የመንግሥት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት የሚከተለውን መግለጫ ማውጣቱ ተዘግቧል። የዘመናችን ታላቁ የስነ-ጥበብ ሰው የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ሞት መላውን ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ሀዘን እንዲዋጡ አድርጓል፡፡ አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በቆየ ታላቅ ህዝባዊ አገልግሎቱ የመላውን ኢትዮጵያውያን መንፈስ ሲያድስ የኖረ […]
Apr 15 2009 | Posted in
Amharic |
Read More »
Liya Kebede’s children’s clothing has gone mainstreamEthiopian Model Liya Kebede’s children’s clothing line Lemlem has gone mainstream. Lemlem, which means to “flourish” or “bloom” in Amharic, is now being sold by company J Crew. On April 8th, the fashion line debuted at the J. Crew Collection Store in New York City. The model-centric cover of […]
Man confesses to murder of alum
Apr 13 2009 | Posted in
English,
News |
Read More »