“ድርቅ” እና ድርቅና

4 ሚሊዮንኮ ናት የዓለም ኢኮኖሚና ሁኔታ እጅግ አስጊ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንኳ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መንግሥ አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ11 ከመቶ ሊያድግ እንደሚችል በእግርግጠኝነት እየገለጸ ነው። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋነኛ ምሶሶ መሆኑ የሚነግርለት የግብርናው ዘርፍ የዋጋ ግሽበቱ ቀውስ ተጠቂ ከመሆኑም ሌላ ከጊዜ ጊዜ የሚመታው ድርቅ ሰለባ መሆኑ ይታወቃል። የአየር ሚዛኑ መዛባት ከተዘባው ኢኮኖሚ ፖሊሲና […]

ገደል ግቡ

መናደዴን ደርሰኩበት። ቁጣዬን አሰብኩበት። ለካ ኢትዮጵያዊነት መናደድ ነው። ዝምብሎ ብድግ ብሎ መናደድ ነው። ስናድግ በቁጣ ነው። ኢትዮያዊ በቤቱም በአገሩም ቁጣ አለበት። ወላጆች ልጆቻቸውን ይቆጣሉ። ልጆችም ታናናሾቻቸው ላይ ይጮኻሉ። እንዲህ ታደገና የቀበሌና የፖለቲካ ሊቀመንበሮችም ህዝብ ላይ ሲጮኹ አየሁ። የአገር መሪዎችማ ስለ አበባና ስለአየር ሁኔታ እንኳ ሲያወሩ እየደነፉ ነው። ለነገሩማ “ባሌ ዥለጥ ሲያደርገኝ ነው ደስ የሚለኝ” ፣ […]

ስስስስስ! ዝም በሉ መንግሥት ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩን እየበላ ነው!

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራችን የአቶ አዲሱ ለገሠ የአያት ስም “ቀረ ኩራት” ነው። እዚህ አሜሪካን አገር ቢመጡ በላስትኔማቸው ይጠሩ ነበር ። ተቃዋሚዎቻቸው ይህን ስም ቢሰሙ “ስምን መልአክ ያወጣዋል” የሚለውን አባባል ይደግሙት ይሆናል። የሆኖ ሆኖ ግን መልአክም ያውጣው ሰይጣን የም/ጠቅላይ ሚኒስትራችን ላስት ኔም ቀረ ኩራት ነው። ታዲያ ምን አዲስ ነገር ተገኝ ይባል ይሆናል። ምንም! ግን ወሬ ሲጠፋና ነገርንም […]

የሳምንቱ ጥያቄ

ምርጫው ምርጫ ይጠይቃል?በመጪው 2002 የሚካሄደው ምርጫ በተመለከተ “መንግሥት ሂደቱ ሰላማዊ ግልጽ ፣ ነጻና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲካሄድ አስፈላጊውን ጥረት እንደሚያደርግ” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ወጣቶች ጋር ባደረጉት ውይይት መናገራቸው ተዘግቧል።ፓርቲያቸው በዚያ ምርጫ ብቻውን መወዳደሩም ሆነ አሸነፍኩ ማለቱ የሚጠበቅ ነው። ዐመል ሆኖበት ኢህአዴግ ከራሱ ጋር የሚያደርገውን የምርጫ ውድድር ሳይቀር ካላጭበረበር በስተቀር አሸናፊነቱ እንደተገመተ ነው። […]

ታምራት ላይኔ በኢህአዴግ ተፈተው በጌታ ታሰሩ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ዲሴምበር 19/2008 ተፈተዋል። አስራ ሁለት ዓመት ከሁለት ወር ነው የታሰሩት። ለአስራ አንድ ዓመታት ያህል ሰው እንዳያገኛቸው ብቻቸውን አንዲት ክፍል እስር ቤት ውስጥ እንደነበሩም ተናግረዋል። እኔ ለብቻ ነው የነበርኩት። እንደውም ክፍሏን ለክቻታለሁ። አራት በስምንት የሆነች ጠባብ ኮሪደር ናት። ልፈታ አካባቢ ሁለት ሰው ተጨምሮበት ሶስት ሆነን ነበር። ወደሌላ […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios