Some 35 individuals suspected of mutinous activities brought before court-ENA Ethiopia Mourns Treasured Singer at State Funeral-VOA Ethiopian growing profitably from Addis Ababa; new Q400s due in 2010

Tilahun Gessesse’s – Funeral

Tilahun Gessesse’s – Funeral(video)

የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ዝግጅት እሁድ በዋሽግንተን ዲሲ ይደረጋልየክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠን የህይወት ሥራዎችና ታሪክ የሚዘክር የመታሰቢያ ዝግጅት በፊታችን እህዱ በዋሽንግተን ዲሲ ዋርድማን ሜርዬት ሆቴል ውስጥ እንደሚካሄድ ተነግሯል። ዝግጅቱ ከቀኑ 3 እስከ ምሽቱ ስድስት ሰዓት እንደሚደረገም ተገልጿል። በየቤተክርስቲያኑም ተጨማሪ የጸሎት ሥነሥር ዓት እንደሚደረግ ታውቋል።(የታዘጋጀውን የማስታወቂያ ፖስተር ለመመልከት) የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ […]

AUC to Launch EU-Funded Ethiopian Satellite Receiving Station

(Satellite Today) The Africa Union Commission (AUC) is set to inaugurate an AU-AMESD project satellite receiving station at the AUC Headquarters in Ethiopia, AUC announced April 28. The AMESD, financed by the European Union, aims to enhance environmental monitoring for preparedness and adaptation as well as management of African environmental and poverty issues. AUC said […]

Tilahun Gessesse, Leading Ethiopian Singer, Dies-Washington Post ፓትሪያርኩ ጥላሁን ገሠሠ ቤት ለቅሶ ደረሱ- የአሜሪካ አምባሳደር መልዕክት ላኩ የዋሽንግተኑ አምባሳደር እናት የወ/ሮ ስንዱ ገብሩ ቀብር ዛሬ ተፈጸመባለፈው ሰኞ ሚያዝያ 12 ቀን 2001 ዓ.ም በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትና በ1908 ዓ.ም. የተወለዱት የመጀመሪያዋ የሴት ፓርላማ አባልና የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት ፣ ፣ አርበኛና ደራሲ፣የአምባሳደር ስንዱ ገብሩ የቀብራቸው […]

Meles pays homage to Tilahun Gesesse መንግሥት በጥላሁን ገሠሠ እረፍት መግለጫ አወጣ The Price of Polygamy In Ethiopia: 12 Wives + 78 Children = Trouble ፊታውራሪ አመዴ ለማ ከዚህ አለም በሞት ተለዩፊታውራሪ አመዴ ለማ በተወለዱ በ90 አመታቸው ዛሬ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ዝርዝሩን እንደደረሰን እናቀርባለን።

የ እነ ፕሮፌሠር ኤፍሬም የሀገር ሽማግሌዎች ሕብረት መግለጫ ሰጠ

በእነ ፕሮፌሠር ኤፍሬም የሚመራው የሀገር ሽማግሌዎች ሕብረት በቅንጅት ጉዳይ ላይ መግለጫ መሰጠቱ ተሰምቷል። የሽማግሌዎቹ ቡድን ትናንት በጽሑፍ ባሰራጨው የጽሑፍ መግለጫ የሚከተለውን ብሏል የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ያላቸሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ሁሉ፦ ሽምግልና ማለት በተወደደችው ሀገራችን ለብዙ ጊዜ የታወቀና በጣም የተከበረ ባህል ነው። በሁለት በኩል ማስማማት ስለሆነ ከሁሉም ወገን ትዕግስትንና ጊዜን የሚጠይቅ አሠራር ነው። እንደሚታወቀው […]

BREAKING NEWS –Tilahun Gesesse passes away http://zethiopianewspaper.blogspot.com/

BREAKING NEWS -Tilahun Gesesse passes away

(Photo Mekonen Ayale, 2006 Zethiopia) The renowned and veteran Ethiopian vocalist, Tilahun Gessesse, passed away late on Sunday. Tilahun, before he came back home few days ago for Easter holiday, was receiving medical treatment abroad. Tilahun, 68, passed away when he was being taken to hospital after he felt sick on Sunday April 19, 2009. […]

News on Tilahun Gessesse

The Last Moments of Tilahun Gessesse’s Life Tribute to a musical legend Tilahun Gessesse, Leading Ethiopian Singer, Dies-Washington Post ፓትሪያርኩ ጥላሁን ቤት ለቅሶ ደረሱ- የአሜሪካ አምባሳደር መልዕክት ላኩ R.I.P. Tilahun Gessesse ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ቤተሰቦች የጻፉት መግለጫ Meles pays homage to Tilahun GesesseMeles pays homage to Tilahun Gesesse, dubs him epitome of […]

Photo Gallery

Designed by Nebxstudios